ትምህርት ተከፍቶ የዜግነት ክብር ሲባል
═══••🇪🇹••═══
የኮሮና ፍርሃት በኢትዮጵያችን ፀንቶ
ታየ ቤት መቀመጥ ዳር እስከ ዳር ብርቶ
ለሰላም ለፍቅር ለህዝቦች ነፃነት
እጃችንን ታጥበን ቆመናል በርቀት
መሰረቱ ፅኑ በሽታ መጥቶብን
ህዝቦች ነን ከስራ ከስራ የራቅን
ድንቅ ገዳይ በሽታ የሞትም ባለቤት
የተፈጥሮ እርግማን የበሽታዎች ሁሉ እናት
እንርቅሃለን አለብን አደራ
ኮሮና ጥፋልን እኛም ስራ እንስራ
@REDUFUNS
═══••🇪🇹••═══
የኮሮና ፍርሃት በኢትዮጵያችን ፀንቶ
ታየ ቤት መቀመጥ ዳር እስከ ዳር ብርቶ
ለሰላም ለፍቅር ለህዝቦች ነፃነት
እጃችንን ታጥበን ቆመናል በርቀት
መሰረቱ ፅኑ በሽታ መጥቶብን
ህዝቦች ነን ከስራ ከስራ የራቅን
ድንቅ ገዳይ በሽታ የሞትም ባለቤት
የተፈጥሮ እርግማን የበሽታዎች ሁሉ እናት
እንርቅሃለን አለብን አደራ
ኮሮና ጥፋልን እኛም ስራ እንስራ
@REDUFUNS