— ❗️❗️የሰዶምና ገሞራ ከተማ መገኘት !
ሰዶምና ገሞራ መገኘታቸውን በአርኪዮሎጂ ጥናት ተረጋግጧል። የሚለው አነጋጋሪና ትኩረት ሳቢ ጉዳይ ሆኗል ።
በታችኛው ምስራቃዊ የዮርዳኖስ ክፍል ውስጥ ቱል ኢልሃምን የሚያጠኑ ተመራማሪዎች አከባቢውን በማግኘት የነሀስ ዘመን ነው ፤ የተባለው ወቅት ላይ እንደተመሠረተች ማዕከላዊ ከተማ እንደነበረች ይናገራሉ ።
ሰዶም እና ገሞራ ስፋቱ 200 ስኬር ኪሎ ሜትር ወይንም የአሜሪካኗን ቺካጎ እንደ ምታክል ተመራማሪዎች ይገልጻሉ ።
የተለያዩ የአርኪዎሎጂ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ኢልሃም ታላቅ ከተማና በዘመኑ ስለጣኔ የመጠቀች ፤ ህዝቧም በሚሊዮኖች የሚገመት ና ስልጡኖች እንደነበሩ ይገመታል ።
ታድያ በደሏ ሰማይ ደርሶ የነበረ ሲሆን ፥ ከዚህ የተነሣ ከሰማይ እሳት ዘንቦ እንዳጠፉት ቅዱስ ቃሉ ይናገራል ። ግኝቶች እንደሚያመለክተው ይህች ሀገር በሙት ባህር አከባቢ እንደነበረችና በአሁን ሰአት ምንም አይነት ህይወት ያለው ነገር አይኖርባትም ። አፈሩ ፤ አየሩ ፤ ባህሩ፤ ጭምር ባዶ ነው ።
መፅሃፍ ቅዱስ የሚለውን የማያምኑ ሰዎች እንኳ ሳይቀር ፤ ይህንን ግኝት አረጋግጠዋል።
አሁን አሁን ያለው አዝማሚያ የዛንጊዜ ክንውን እየደገመ ይገኛል ። ታድያ ያለቀ ዘመን ላይ መሆናችንን አመላካች ነው አትሉምን ?
እራሱን ያለ ምስክርነት የማይተው አምላክ ፤ በጊዜው የነበረውን የቁጣ አሻራ ዛሬም ከግኝት ባለፈ የሚያስተምረን አንድ ነገር አለ ።
ይኸውም በተለይ የሎጥን ሚስት አስቧት ሲል...ከመምጣቱ በፊት የሚጠፋውን እያስከጀሉ አድርቀው የሚያስቆሙትን እንድንሰላላቸው ጥብቅ ማሳሰቢያችን ነዉ ።
— ❗️❗️/የሰዶም/ሕዝብ /
#NEW_Alert‼️ ውድ ወገኖቼ ሆይ እባካችሁ ቀኑ ቀርቧልና ንስሀ ገብተን እንዘጋጅ ።
SHARE
‼️/@RAPTURE_TUBE
‼️/@RAPTURE_FAMILY