ATTENTION‼️ ATTENTION
ርሃብ የመጨረሻ ዘመን ምልክት ነው ተባለ !
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ምልክት ከተናገራቸው ምልክቶች መካከል እጅግ የከፋ ተግዳሮትና አሳዛኝ ሆኖ የሰውን ዘር እየጨረሱ ካሉ መቅሰፍቶች መካከል ርሃብ ነው ።
ርሃብን በተመለከተ ብዙ ማለት ቢቻልም ዛሬ በአፍሪካ ፤ በእሲያ ፤አልፎ ተርፎም ስንዴ በሚደፋባት ሀገር አሜሪካ ጭምር ሰዎች ይራባሉ ፤ ይሰቃያሉ ፤ ይሞታሉ ።
ርሀብ የሰውን ልጅ ግብአተ-መሬት ክብር ነስቶ እንደ ደረቅ ዛፍ በሜዳ የሚያደርቅ፥ ''አፈር ነህና ወደ አፈር ትመለሳለህ '' የተባለዉን ስርአተ ቀብር እንኳን የሚነሳ ሰቅጣጭ አሟሟት ነው ።
በርሃብ ስም ፤ በጠኔ አሰቃይቶ ፤ በውሃ ጥም አድርቆ ስጋን ከነፍስ የሚለይ የደረሰበት ብቻ የሚያውቀው ሰቅጣጭ አሟሟት ነው ።
ታድያ ለእኛስ ለክርስቲያነ ማህበረሰብ ምን ማለት ነዉ ? ደግሞስ ምን መልእክት አለው ? ይኸውም የሰው ልጅ ምን ስላደረገ ነው በዚህ የሚቀጣው ? የሚለው ጥያቄ ማንሳት ከትክክለኛነትም በላይ አግባብነት ያለው ነው ።
የሰው ልጅ መኖርያ የሆነችው ምድር በአዳም ኃጢአት ምክንያት እሾህና አሜኬላ ታብቅልብህ ተብላ ከተረገመች ጊዜ ጀምሮ አያሌ አመታት ቢነጉዱም ፤ ዛሬም የአዳም ልጆች ቁራሽ እንጀራን አጥተው በርሃብ እየረገፉ ነው ።
አዎ ዛሬም ርሃብ የመምጣቱ መጨረሻ ዋዜማ ላይ መሆናችንን እየነገረን ፤ ምልክት ሆኖ ቆሟልናልን ። ስንቶቻችንስ አስተውለን ይሆን ?
ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣልና፥ ራብም ቸነፈርም የምድርም መናወጥ በልዩ ልዩ ስፍራ ይሆናል፤
የማቴዎስ ወንጌል 24 : 7
— ❗️❗️#ርሃብ/ " #ቸነፈር
/#ንጥቀት/ #አለ/
Join our Telegram channel
SHARE /@RAPTURE_TUBE
SHARE /@RAPTURE_FAMILY