የአሜሪካንን ሰማይን ያጥለቀለቁ ድሮኖች//ዩፎ
ባሳለፍነው ሳምንት የኒው ጀርሲና የኒውዮርክ ሰማይን ያጥለቀለቁት ድሮን የተባለ በራሪ አካልን የመሰሉ ከሌላ አለም መጡ የተባሉ በተለምዶ ዩፎ /UFO / እየተባሉ የሚታወቁ አካላትን አየን የሚሉ ሺዎች ለመንግስት ሪፖርት በማድረጋቸው ሳቢያ በአሜሪካን ሀገር ትልቅ ሽብር እና ፍራቻ መንገሱ ታውቋል ።
የአገሪቱ ዜጎች በመጨነቃቸው ምክንያት መንግስት ተረጋጉ ፤ ድሮኖች ናቸው የሚል የማቅለያ መግለጫ ቢሰጥም የአገሪቱ ዜጎችም ባለመስማማት ይህ ጉዳይ ይጣራ በማለት አጽንዖት ሰጥተው ተሟግተዋል ።
በሌላ በኩል በቅርቡ የተመረጡት አዲሱ የአሜሪካ ፕረዝዳንት ሚስተር ዶናልድ ትራምፕ እነዚህ በራሪ አካላት ተመተው ይጣሉ በማለት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል ።
ሰይጣን መጨረሻው እንደደረሰ አውቆ በታላቅ ቁጣ ተነስቷልና እኛም እነዚህ በራሪ አካላት መናፍስት ናቸው ለማለት አመኔታችን ከፍ ያለ ነው ።
#NEW_Alert‼️ ውድ ወገኖቼ ሆይ እባካችሁ ወደ ሰማይ የምንነጠቅበት ቀኑ ቀርቧልና ንስሀ ገብተን እንዘጋጅ።
U_F_O
#ዩፎ/ /#በራሪ_አካላት
@CHRSTIAN_NEWS
የቴሌግራም ቻናላችንን ይከታተሉ ።
SHARE ንጥቀት_አለ !
‼️ SHARE/@RAPTURE_TUBE
‼️ SHARE/@RAPTURE_FAMILY