REMEDIAL EXAM ROOM


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


በዚህ ቻናል ውስጥ ➡️
✔️የREMEDIAL COURSE MODULE.
✔️ከተለያዩ ዩኒቨርስቲ የተውጣጡ
➩FINAL EXAM.
➩MID EXAM.
➩ትምህርት ሚኒስቴር ሚያዘጋጀው NATIONAL EXAM.
➩TEST and etc. እዚህ ቻናል ውስጥ ይገኛሉ።

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


#AdigratUniversity

በ2017 የትምህርት ዘመን ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት ጥር 1 እና 2/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የወሰዳቹበት ማስራጃዎች፣ ፎቶግራፍ፣ የመኝታ አልባሳት እና የስፖርት ትጥቅ መያዝ እንደሚገባችሁ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡

@Remedial_Course


Репост из: Tikvah-University
#WolaitaSodoUniversity

በ2017 ዓ.ም ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት ታህሳስ 20 እና 21/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ምዝገባ የሚከናወነው ታህሳስ 21 እና 22/2017 ዓ.ም ሲሆን፤ ትምህርት ታህሳስ 24/2017 ዓ.ም እንደሚጀምር ተገልጿል።

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

- የ8ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
- ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት፣
- የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና 2 ኮፒ፣
- አንሶላ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ።

የምዝገባ ቦታ፦
➫ በዩኒቨርሲቲው ዋናው ካምፓስ (ወላይታ ሶዶ)
➫ በዩኒቨርሲቲው ዳውሮ ታርጫ ካምፓስ (ዳውሮ ታርጫ)

(ተጨማሪ መረጃ ከላይ ተያይዟል።)

@tikvahuniversity


Репост из: REMEDIAL EXAM ROOM
ግር እንዳይላችሁ ፕሮግራሙ ለጊዜው ከክፍያ ነፃ ነው ማንኛውም የRemedial ተማሪ መከታተል ይችላል። እናም የፕሮግራሙ መጀመር ወሳኙ አካል እናንተ  ስለሆናችሁ  ምን የሃል ፍላጎት አላችሁ። ይጀመር የሚል ምርጫ ከ500 ተማሪዎች በላይ ከለፈ ቀጥታ እንጀምራለን ማለት ነው። ለመድገም የሃል ፕሮግራሙ ለጊዜው በነፃ መከታተል ትችላላችሁ 😍
Опрос
  •   ይጀመር 👍
  •   አይ ይቅር 👎
233 голосов


ሰዓቱ እየሄደ ነው 🙄

⚡️ፕሮግራሙ ደግሞ ለእናንተ በጣም አስፈላጊ እና ጠቃሚ ነው  ይህንን የተረዱት 146 ተማሪዎች ፕሮግራሙ እንዲጀመር ፍላጎት አለቸው  ግን ፕሮግራሙን እንድንጀምር ቢያንስ 500 ተማሪዎች የሄን ነገር ላይ እንዲሳተፉ ነው ፍላጎታችን ግን እሱ በዚህ አካሄድ የሚሆን አይመስልም።

እና ምን ሃሳባችሁ ???


#DireDawaUniversity

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የማጠቃለያ ፈተና ወስዳችሁ ለሪሚዲያል ፕሮግራም ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት ጥር 3 እና 4/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

የማመልከቻ ቀን ጥር 5/2017 ዓ ም መሆኑ ተገልጿል።

(በምስሉ የተያያዙ ተጨማሪ መረጃዎችን ይመልከቱ።)

@Remedial_Course


#BorenaUniversity

የሪሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የጥሪ ማስታወቂያ

በ2017 ዓ.ም ወደ ቦረና ዩኒቨርሲቲ በሪሜዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ታህሳስ 22 23/2017 ዓ.ም ለተከታታይ ሁለት ቀናት ብቻ በመሆነ· በተባለዉ ቀን ቦረና ዩኒቨርሲቲ ግቢ ዉስጥ በመገኘት ምዝገባ እንድታካሄዱ ዩኒቨርሲቲዉ ያሳዉቃል፡፡




#የጥሪ_ማስታወቂያ
#GondarUniversity


በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የማጠቃለያ ፈተና ተፈትነው በአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ለመከታተል ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ ተማሪዎች የማመልከቻ ቀናት ጥር 01 እና 02 ቀን 2017 ዓ. ም. ሲሆን የምዝገበ ቦታ፦ ለማህበራዊ ሳይንስ ዘርፍ ተማሪዎች ማራኪ ግቢ እና ለተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ ተማሪዎች አጼ ፋሲል ግቢ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ስትመጡ ከዚህ በታች የተገለጹትን ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን
✓ የ8ኛ ክፍል ውጤት ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ
✓ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ
✓ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሰርቲፊኬት ዋናን እና የማይመለስ ኮፒ
✓ ሁለት ጉርድ ፎቶ ግራፍ
✓ አንሶላ፣ ብርድ ልብስና ትራስ ልብስ

SHARE"
@Remedial_Course
SHARE"
@Remedial_Course


#የጥሪ_ማስታወቂያ
#BahirDarUniversity

በ2017 ዓ.ም ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) ተማሪዎች ምዝገባ  ከጥር 5-7/2017 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ግሽ አባይ ግቢ እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➫ የ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ አራት 3x4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።

SHARE"
@Remedial_Course
SHARE"
@Remedial_Course


ግር እንዳይላችሁ ፕሮግራሙ ለጊዜው ከክፍያ ነፃ ነው ማንኛውም የRemedial ተማሪ መከታተል ይችላል። እናም የፕሮግራሙ መጀመር ወሳኙ አካል እናንተ  ስለሆናችሁ  ምን የሃል ፍላጎት አላችሁ። ይጀመር የሚል ምርጫ ከ500 ተማሪዎች በላይ ከለፈ ቀጥታ እንጀምራለን ማለት ነው። ለመድገም የሃል ፕሮግራሙ ለጊዜው በነፃ መከታተል ትችላላችሁ 😍
Опрос
  •   ይጀመር 👍
  •   አይ ይቅር 👎
233 голосов


ሰላም ቤተሰቦች ሁሉ ሰላም ሁሉ መልካም✌️

በባለፈው Post ላይ እንደተነጋገርነው ዘንድሮ Remedial course ለሚወስዱ  ተማሪዎች ለየት ያለ ፕሮግራም እናዘጋጃለን ማለትችን አይዘነጋም + ዩኒቨርስቲዎች በልነው መሰረት ጥሪ አየደረጉ ሰላሉ እኛም ቀጥታ ወደ ዝግጅታችን ከአሁኑ ገብተናል እናም ዛሬ ስለ ሚዘጋጀው ፕሮግራም ምንነት ሰፋ የለ ገለጻ የምናደርግ ይሆናል።

✅የሚዘጋጀው የፕሮግራም ስም

Remedial Exam Training Center (RETC)

✅ የፕሮግራሙ ዓላማ

ይህንን ፕሮግራም ለመዘጋጀት የተፈለገው ዋነኛው ምክንያት አብዛኛውን ጊዜ  ተማሪዎች ብዙ ያነባሉ የነባሉ ግን  አጥጋቢ ውጤት አያመጡም ለምን እውነት ለመናገር አብዛኛው ተማሪ ያነባል ምንም የሚቀር Part የለም ነገር ግን ትልቁ ድክመታቸው እና ችግራቸው ከነበቡት Part ውስጥ ምን የሃል እንደተረዱ ለማወቅ ከተለያዩ Examኦች እና ጥያቄዎች ጋር እራሳቸውን አይፈትሽሙ፣ አያለማምዱም፣ጥያቄዎችን አይሰሩም ይሄ ደግሞ የሚፈተኑትን Exam  ምን አይነት በሃሪ ፣ ቅርፅ አለው የሚለውን ስለማያውቁ የሚወስዱት Exam እነሱ ከጠኑት እና ከነበቡት ጋር ሊለያይ ስለሚችል   የሚወስዱት Exam እንዲከብዳቸው ያደርጋል።

📌 እዚህ ጋር ማወቅ ያለባችሁ ነገር አታንብቡ ዝም ብላችሁ ጥያቄ ብቻ ስሩ ውጤት ይመጣል እያልኩ ሳይሆን ቢያንስ አንድ Chapter አንብባችሁ እንደጨረሳችሁ ወደ ሌላ Subject or Chapter ሳታልፉ ከዛ Chapter ጋር የተያያዙትን ጥያቄዎችን ፈልጋችሁ ብትሰሩ ከዛ Chapter የሚወጣውን ጥያቄ በሃሪውና ቅርፁን ስለምታውቁ National Exam አይደለም ማንኛውም ጥያቄ ቢቀርብላችሁ የመስራት አቅም ይኖራቸዋል በቃ አብዛኛው ተማሪ ይሄ ልማድ ነው የጎደለው በዚህም ምክንያት ነው አጥጋቢ ውጤትም  የማይመጣው!!

እናም የፕሮግራሙ ዋና አላማ በተወሰነ መልኩ ይሄንን ችግር ለመቅረፍ በተቻለ አቅም ለምትወስዱት  National Exam ይመጥናል  ያለቸውን ጥራታቸውን የጠበቁ ጥያቄዎችን በማዘጋጀት ተማሪዎችን ከጥያቄዎች ጋር እንዲለማመዱ( Practice) እንዲያደርጉ በማድረግ  ለሚወስዱት Exam ብቁ ማድረግ ነው።

✅ፕሮግራሙ ምን ምን Package አጠቃሎ በውስጡ ይዙዋል?

📚በNational Exam Standard ከ 3000 በላይ የሚደርሱ ጥያቄዎችን ከነ ትክክለኛ መልሶቻቸው  እና ከግልፅ መብራሪይ ጋር ጥራት በለው ሁኔታ ይቀርባሉ። ጥያቄዎቹ የተዘጋጁት በሁለቱም Stream(Natural
& Social) ስሆን።   ሁሉም Subjectኦች ስር ባሉት Chapterኦች ስለሆነ አንድ  Chapter አንብባችሁ እንደጨረሳችሁ ከዛ Chapter ውስጥ በRETC በNational Exam Standard   ከ20 ጥያቄዎች በላይ  የተዘጋጁትን ጥያቄዎችን መስራት ።

📚በየChapter Arranged የተደረጉ ከ2008-2016 የEUEE & የMatric  ጥያቄዎች ከነትክክለኛ መልሶቻቸው እና ከግልፅ  ማብራሪያ ጋር መቅረብ ።

📚ከተመረጡ ዩኒቨርሲቲዎች የተመረጡ የበለፉትን አመታት  የRemedial Course Mid exam እና Final Exam ተመርጠው መስራት ።


📚የRemedial Course ትምህርት አንደጨረሳችሁ ትምህርት ሚኒስቴር ከሚያዘጋጀው Exam ቀደም ተብሎ አጠቃላይ የRETC MODEL EXAM መስጠት።

➾እኛ ይሄንን ነገር ሀስበን ወደ ስራ ገብተናል እናንተ ምን ሃሰባችሁ  አ!!

.
.
.


Guess what is coming!!😍

ስለ ፕሮግራሙ ምንነት ሙሉ ገለፃ ማታ 2:30 ይቀርባል የትም እንዳትሄዱ

SHARE"
@Remedial_Course
SHARE"
@Remedial_Course


#OdaBultumUniversity

በ2017 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም በኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ታህሳስ 7 እና 8/2017 ዓ.ም ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
- የ8ኛ ክፍል ስርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
- የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
- ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
- አራት ፓስፖርት መጠን ፎቶግራፍ፣
- አንሶላ፣ ትራስ ጨርቅ፣ ብርድ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።

የምዝገባ ቦታ፦
ጭሮ ከተማ በሚገኘው የዩኒቨርሲቲው አዲሱ ካምፓስ

JOIN:
@Remedial_Course


#የጥሪ_ማስታወቂያ
#BULEHORAUNIVERSITY

በ2017 ዓ.ም BULEHORA ዩኒቨርሲቲ በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርት ለመማር የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት ታህሳስ 07 እና 08/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
- የ8ኛ፣ የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና 2 ኮፒው፣
- ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
- የቅርብ ጊዜ 8 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- አንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ፣ ብርድ ልብስ፡፡

JOIN:
@Remedial_Course
JOIN:
@Remedial_Course


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


#የጥሪ_ማስታወቂያ
#ዲላ_ዩኒቨርስቲ

ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የሪሜዲያል ተማሪዎች በሙሉ

በ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ የሪሜዲያል ፕሮግራም የማለፊያ ውጤት በማምጣት ዲላ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ወደ ዲላ ዩኒቨርሲቲ የምትገቡት ታህሳስ 14 እና 15/2017 ዓ.ም. መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሰው ጊዜ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ኦዳያኣ ግቢ ሬጂስትራር ጽ/ቤት በአካል ተገኝታችሁ እንድትመዘገቡ እናስታውቃለን፡፡

ለምዝገባ ስትመጡ፤

- ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት እና የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውን እና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ፣

- 3X4 የሆነ አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣

☞ የትራስ ጨርቅ፣ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን፡፡

የዲላ ዩኒቨርሲቲ ዋና ሬጂስትራር ጽ/ቤት

@Remedial_Course


#ተራዝሟል

አክሱም ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርት ለመማር ለተመደቡ አዲስ ተማሪዎች አድርጎት የነበረውን ጥሪ አራዝሟል።

ዩኒቨርሲቲው የ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም አዲስ ገቢ ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት ታህሳስ 1 እና 2/2017 ዓ.ም ብሎ የነበረ ቢሆንም፤ የመግቢያ ቀናት ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን አሳውቋል።

JOIN:
@Remedial_Course
JOIN:
@Remedial_Course


#MizanTepiUniversity

በ2017 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁና ከዚህ በፊት በተላለፈው የጥሪ ጊዜ በተለያዩ ምክንያቶች መመዝገብ ያልቻላችሁ ተማሪዎች ህዳር 30 እና ታህሳስ 1/2017 ዓ.ም በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡

የምዝገባ ቦታ፦
- የማኅበራዊ ሳይንስ መስክ ተማሪዎች ሚዛን አማን ከተማ በሚገኘው ዋናው ግቢ፣
- የተፈጥሮ ሳይንስ መስክ ተማሪዎች ቴፒ ከተማ በሚገኘው ቴፒ ግቢ፡፡

ለምዝገባ ስትሐየዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
- የ12ኛ ብሑራዊ ፈተና ውጤት፣
- ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
- ዘጠኝ የቅርብ ጊዜ 3x4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡

JOIN:
@Remedial_Course
JOIN:
@Remedial_Course


‼️‼️Fake News Alert‼️‼️

ተጠንቀቁ ከዩኒቨርሲቲው ምንም የተባለ ነገር የለም Fake መረጃ ነው።

JOIN:
@Remedial_Course
JOIN:
@Remedial_Course


#የጥሪ_ማስታወቂያ
#AksumUniversity

በ2017 ዓ.ም በአክሱም ዩኒቨርሲቲ በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርት ለመማር የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት ታህሳስ 1 እና 2/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
- የ8ኛ፣ የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
- ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
- የቅርብ ጊዜ አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- አንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ፣ ብርድ ልብስ፡፡

JOIN:
@Remedial_Course
JOIN:
@Remedial_Course

Показано 20 последних публикаций.