ነፃ ስልጠና ከ ECX ከነ ሰርተፊኬት
የኢትዮጵያ ሰነደመዋለነዋይ / Ethiopian Securities Exchange (ESX)
የካፒታል ገበያ ተሳታፊዎች አቅም ለመገንባት ECX academy ከፍቷል
ለወደፊት ስራ ቅጥር በጣም ስለሚጠቅማቹህ ኮርሶቹን ከስር በማስቀምጠው link እየገባቹህ ተመዝገቡ።
ተምራችሁ ስትጨርሱም ሰርተፊኬት ይሰጣችኋል
https://esxacademy.com/