"እውነተኛ ፍቅር እንደ መንፈስ ነው፣ ብዙዎች ያወሩለታል ሚያዩት ግን ትንሽ ሰዎች ብቻ ናቸው።" ጃንሆይ 😍
»» ራስ ተፈሪ መኮንን (ቀዳማዊ ኀይለስላሴ) በ1892 በዛሬዋ እለት የተወለዱ የሰለሞኒክ ዳይነስቲ የመጨረሻው ንጉሰ ነግስት ሲሆኑ፣ ጃንሆይ ብዙ የተባለላቸው፣ በብዙ የሚታወቁ ንጉስ ናቸው፣ ከአኳሪየሱ ልጅ እያሱና ከቶረሷ ንግስት ዘውዲቱ ጋ በነበራቸው ሰጣ ገባ በድል የተወጠት ጃንሆይ፣ እስከ ህልፈተ ሞታቸው 1975 ድረስ ኢትዮጵያን አስተዳድረዋል፣ ለአፍሪካም ትልቅ ቁምነገር ሰርተዋል።
»» አነጋጋሪ የሆነው አሟሟታቸው ደብሌ ዲንሳ በትራስ አፍኗቸው የገደላቸው ከሚላው አስከ ራስተፋሪያን አርገዋል የሚለው መላመት በብዙ ይነሳል።
ዛሬ ልደታቸው ነው
🎂🎂መልካም ልደት ጃንሆይ🎂🎂
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Seliiinaa
@Seliiinaa
If you have questions or sugestion @Seliiinaa