⚡️አስቸኳይ⚡️
TON docsን ለመተርጎም የሚከተሉትን እንፈልጋለን።
- Developer (GitHub, Yaml እና ሌሎች ከ API ጋር የተገናኙ ስራዎችን ይሰራል)
- Proofreader ( ይተረጉማል፣ ሃረጎች መረጣ ያካሂዳል)
- Translator (ሃረጎችን መተርጎምና በሌሎች የተጨመረውን ትረጉም ይመርጣል)
የትርጉም ስራው Crowdin ላይ ነው ያለው።
ስራው ላይ ለምትሳተፉ TON society SBT አዘጋጅቷል።
https://crowdin.com/project/ton-docs-localization-amharic
የትርጉም ስራው Crowdin ላይ ነው ያለው።
ስራው ላይ ለምትሳተፉ TON society SBT አዘጋጅቷል።
ይሄ አስቸኳይ ጥሪ ለcoding ማህበረሰብ በሙሉ ነው።
- የ ፕሮግራሚንግ ጥረዛ (coding) ቃላትና ሃረጋት ትርጉም (ፓይተንን ጨምሮ ሌሎች) በ TON docs አመካኝቶ ተያይዞ ስላለው። የዚህን ያለ ሃሳብ ስታንሸራሽሩ የነበራቹ የማህበረሰቡ አባላት በሚከተሉት ላይ ሃሳባቹን አጋሩን።
❓ የተለያዩ የኮዲንግ ቃላትን ሃረጎችን ትርጉም የሚሰራ እና ወጥ የሆነ የመዝገበ ቃላት ብልፅግና ላይ የሚሰራ የባለሙያዎች ስብስብ ታቃላቹ?
❓ እናንተ ማህበረሰብ ውስጥ የተለመዱ የቃላት ፍቺዎችን ለማጋራት ፈቃደኛ ናቹ?