Репост из: ?šqűat fâmļý ..?
በቃ እወድሀለሁ
አወ አፈቅርሀለው አወ እወድሀለሁ
ፍቅርቅር አድራጌህ ሁሌም እኖራለሁ
አንተን በመውደዴ እፎይታ አገኛለሁ
አንተን እየወደድኩ ሀሴት አደርጋለሁ
በፍቅርህ ውቅያኖስ ስዋኝ እኖራለሁ
አንተ ካለህልኝ ሙሉ ስው እሆናለሁ።
Sala😜___✍✍
@s2ala.💋💋💋
አወ አፈቅርሀለው አወ እወድሀለሁ
ፍቅርቅር አድራጌህ ሁሌም እኖራለሁ
አንተን በመውደዴ እፎይታ አገኛለሁ
አንተን እየወደድኩ ሀሴት አደርጋለሁ
በፍቅርህ ውቅያኖስ ስዋኝ እኖራለሁ
አንተ ካለህልኝ ሙሉ ስው እሆናለሁ።
Sala😜___✍✍
@s2ala.💋💋💋