በአዲስ አበባ ውሃ በሌለባቸው ቦታዎች ለማከፋፈል ብዙ የውሃ ማመላለሻ ቦቴዎች ያስፈልጋሉ። ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች በጤና ሚኒስቴር በኩል የውሃ ማመላለሻ ቦቴዎች ለጥቂት ቀናት ማዋ የምትችሉ እባካቸሁን እስከ አርብ መጋቢት 12 2012 ከረፋዱ 6 ሰዓት ድረስ በ0911649824 በመደወል ተመዝገቡ፡፡
እቅድ ለማውጣት ፣ በፈረቃ ለመጠቀም እና ለተቀላጠፈ ስምሪት እንዲመች የባለቤት ስምምነት ፣ የመጫን አቅም ፣ የሹፌር ስልክ ፣ ታርጋ ቁጥር ፣ እና የመሳሰሉት በምዝገባ ወቅት የሚጠየቁ መረጃዎች ናቸው።
የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የውሃ ማመላለሻ ላላቸው ድርጅቶች እና ግለሰቦች ይህንን መልዕክት በማጋራት እንድትተባበሩን በአዲስ አበባ ነዋሪዎች ስም በአክብሮት ይጠይቃል ።
In areas of Addis Abeba without reliable water supply, water trucks are urgently required to distribute water during this challenging pandemic. If you or your organization are in a position to lend your water trucks to the residents of Addis Abeba through Ministry of Health, please register by calling to 091164982 before 12 pm (noon) Saturday March 21, 2020.
To establish a coherent and coordinated system for planning, shift allocation and efficient distribution, certain contact information will need to be collected such as the owner's consent, truck capacity , the plate number , driver’s phone number and the like.
On behalf of the residents of Addis Abeba, the Ministry of Health thanks you in advance for coming to the aid of our citizens and kindly requests that you forward this message to organisations/ individuals who own water trucks.