፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ነገሩ እነዲህ ነው የፋኖን ምት መቋቋም ያቃታቸው የብልፅግና ሰራዊት ዛሬ የአማራ ፋኖ በጎጃም አረዛው ዳሞት ብርጌድ ውስጥ በሚገኙ ሻለቃወች 12 በመሆን ከነ ሻምበል አመራራቸው ተቀላቀሉ።
ሻለቃው👉 ሀሎ ሻበል
ሻምበል👉አቤት አለቃ
ሻለቃ 👉12 ሁነው ብሬን ይዘው ጠፉ ባስቸኳይ መንገድ ዘግታችሁ ያዙ ብሎ ትዛዝ ይሰጣል
ሸበል መሪው👉አዬ ሻለቃ ቀድመው ከፋኖ ጋር ተቀላቅሉ እኮ ብሎ መርዶውን ይነግረዋል።
የአማራ ፋኖ የማይጨበጥ ነፋስ፣የማይቀመስ ረመጥ ነው የምንለው በምክንያት ነው። ክፋት ለማንም፣በጎነት ለሁሉም አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ.👌
©️ አርበኛ ፋኖ ዮሴፍ ሀረገወይን
የአማራ ፋኖ በጎጃም 5ኛ ክ/ጦር የሚዲያ ባለሙያ