#ኦነግ_ሸኔ_በሀገራዊ_ምክክር🤭
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
የኦነግ ሸኔ ታጣቂ አባላቶች በአዳማ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን መድረክ መሳተፍ ጀመሩ።
መንግስት በህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ኦነግ ሸኔ ሲል በአሸባሪነት የፈረጀውና ራሱን ደግሞ የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ጦር እያለ የሚጠራው ታጣቂ ቡድን አባላት በቅርቡ ከኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጋር የሰላም ስምምነት መደረጉ ይታወሳል። ከሰዓታት በፊትም ታጣቂዎቹ በመድረኩ ላይ ንግግር ንግግር ሲያደርጉ ተስተውሏል።
በዚሁ ሂደትም የመንግስት ተወካዮች፣ የሲቪክ ማህበራት ድርጅቶች፣ በክልሉና በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚቀሳቀሱ የፖለቲካ ድርጅቶችን ጨምሮ በሚሳተፉበት የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ተሳትፎ እንደሚያደርጉ ለማወቅ ተችሏል።
ተሳትፎ እያደረጉ የሚገኙ የባለድርሻ አካላቱ ከ 1ሺህ 700 በላይ ሲሆኑ ከክልል ማህበረሰብ የተወከሉ ደግሞ 320 ወኪሎች እንደሆኑ መረጃ ይጠቁማል። ኮሚሽኑ በክልሉ የምክክርና የአጀንዳ ማሰባሰብ ስራው እስከ ማክሰኞ ታህሳስ 15 ቀን 2017 ዓ.ም የሚቀጥል ይሆናል።
በህጻን ልጅ የምትመራ ሀገር
👉ኢትዮጵያ