ሰልጥን፤ታጠቅ፤መክት፤አንክት
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
አማራ ፋኖ በጎጃም የ6ኛ ክፍለ ጦር የስናን አባጅሜ ብርጌድ ለተከታታይ 5 ወራት ያሰለጠናቸውን የፋኖ ኮማንዶ አባላት በድምቀት አስመረቀ ።
የአማራ ፋኖ በጎጃም የሰው ሃይል ሀላፊ መቶ አለቃ እሱባለሁ ዋለ የአማራ ፋኖ በጎጃም የ6ኛ ክፍለጦር ዋና ጦር አዛዥ ሃምሣ አለቃ ታደሰ ልንገርህ እና የክፍለ ጦሩ ከፍተኛ አመራሮች በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ ተገኝተዋል ።
የአማራ ፋኖ በጎጃም የ6ኛ ክፍለ ጦር የስናን አባጅሜ ብርጌድ ቃል አቀባይ አርበኛ መለሰ ሽታው ።