#መረጃ_ደጋ_ዳሞት
~ በዛሬው እለት ፡ ማለትም ታህሳስ 15 / 2017 ዓ/ም በደጋዳሞት ወረዳ፡ ገሳግስ ሽንብርማ ቀበሌ ልዩ ስሙ ጉጉብታ ተብሎ በሚጠራ ቦታ ላይ፡ የአባ ሻወል ሀይሌ የመንፈስ እና የግብር ልጆች፡ የጨለማ ተርቦቹ በደጋዳሞት ብርጌድ ሶስተኛ ሻለቃ (ታዱ አንተነህ ሻለቃ) ከሌሊቱ 11፡00 ጀምሮ በጠላት ላይ ከባድ ምት እያሳረፈ ይገኛል፡፡
~ ጠላት ገዢ በሚለው ቦታ ላይ በቁመቱ ልክ ቆፍሮ የነበረውን ምሽግ የደጋዳሞት ብርጌድ ታዱ አንተነህ ሻለቃ አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት፡ ጠላት የማራቶን ሯጮቻችንን በሚያስንቅ ፍጥነት ሙት እና ቁስለኛውን እያዝረከረከ ወደ ከተማ ሸሽቷል፡፡ ውጊያው አሁንም ቀጥሏል፡፡
~ ከዚህ በተጨማሪ፤ የፈረስቤት ከተማ ነዋሪ ከተማዋን ለቆ መውጣቱን ተከትሎ፡ በዚህ የተበሳጨው የአብይ አህመድ ወራሪ ቡድን፡ከትናንት ጀምሮ በከተማው ውስጥ የሚገኝን ማንኛውም ሱቅ እና መኖሪያ ቤት ሰብሮ በመግባት ያገኘውን ንብረት ሁሉ እያወደመ እና እየዘረፈ ይገኛል፡፡
©️ አርበኛ ፋኖ ዳሞት አልኸኝ
የአማራ ፋኖ በጎጃም 2ኛ ክፍለ ጦር ደጋዳሞት ብርጌድ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ
በዩቲዩብ ለመከታተል
👇👇👇👇👇
https://youtu.be/iks7Iq56FJA?si=yu_SdVyCtuL4CKyR