ጎንደር- ጎርጎራ የመጭ ትውልዶች ተስፋና የእድገት ፋና!!!👏
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
የጎርጎራ ፕሮጀክት ለመጭው ትውልድ የምናወርሰው ቅርስና ታላቅ የኢኮኖሚ ማዕከል መሆኑን በማስመልከት ዶ/ር ይልቃል ከፍአለ ከተናገሩት፦
"በዛሬው እለት ከክልላችን የካቢኔ አባላት ጋር የጎርጎራ ፕሮጀክት ግንባታ ሒደትን ተመልክተናል። ግንባታው በተያዘለት እቅድ መሠረት እየተከናወነ መሆኑን አይተናል" ብለዋል ርዕሰ መስተዳድሩ።
"ጎርጎራ በችግር ውስጥ ሁነንም የጀመርናቸውን ፕሮጀክቶች ማጠናቀቅ እንደምንችል ያረጋገጥንበት ነው። በቀጣይም የጀመርናቸውን የልማት ስራዎች በተያዘላቸው ጊዜ ለማከናወን እንሰራለን" ሲሉም አሥታውቀዋል።
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨