Wegagen Bank


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


Offcial Page

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Your card is now your wallet
It’s time to replace you entire wallet with a single card. It’s smart, stylish and safe
#WegagenBank #CardBanking
Follow us and get more information...
https://linktr.ee/WegagenBank


6.አንድ ተጫራች ሌላ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም፡፡
7.ተጫራቾች ዜግነታቸውን የሚያረጋግጥ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ፣ መንጃ ፍቃድ፣ፖስፖርት ወይም ተቀባይነት ያለው ሌላ ማስረጃ ኮፒ እንዲሁም ድርጅቶች ከሆኑ የመመሥረቻ ጽሑፍ ወይም ተቀባይነት ያለው ሰነድ ኮፒ አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
8.የጨረታው አሸናፊዎች ያሸነፉበትን ጠቅላላ ዋጋ የጨረታው አሸናፊ መሆናቸው ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት (15) ተከታታይ ቀናት ውሰጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ አለባቸው፡፡ በዚህ ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርጉ ተጫራቾች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዙት ገንዘብ አይመለስላቸውም፡፡
9.በጨረታው ተሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ውጤቱ እንደታወቀ ለባንኩ ያስዙት የጨረታ ዋስትና ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፣
10. በሌሎች ሕጐችና በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያዎች የተደነገጉ ሕጐች ተፈፃሚነት አላቸው፡፡
11. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0118 72 0192/011 554 1615 ደውለው ማናገር ይቻላል፡፡

#ወጋገን_ባንክ_አ_ማ ባንክ አ.ማ.
1/2


#የአክሲዮን_ሽያጭ_ጨረታ_ማስታወቂያ

ወጋገን ባንክ አ.ማ. የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ ቁጥር FIS/01/2016 መሠረት የውጪ አገር ዜግነት ከያዙ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ባለአክሲዮኖች የተረከባቸውን ብር 1,699,000.00 ዋጋ ያላቸውን 1,699 አክሲዮኖች ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሠረት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 25 ቀናት ውስጥ የመወዳደሪያ ሰነዶቻቸውን በማቅረብ መጫረት ይችላሉ፡፡

#ተጫራቾች_ሊያሟሉት_የሚገባ_መስፈርቶች፡-

1.በጨረታው ላይ ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት በመሳተፍ መግዛት ይችላል፡፡
2.የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 1,000 (አንድ ሺህ) ነው፡፡
3.ተጫራቾች መጫረት የሚፈልጉትን አክሲዮኖች ለዋጋ ማቅረቢያ የተዘጋጀውን ቅጽ ከጨረታው ቀን በፊት ራስ መኮንን ጐዳና ፣አዲስ አበባ ስታዲዮም ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት ህንፃ 13ኛ ፎቅ ትሬዠሪ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት በመገኘት ከየካቲት 29 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ የጨረታ ሠነዶችን ብር 50 (ሃምሳ ብር) ከፍሎ በመውሰድ መሙላትና በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እስከ መጋቢት 22 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ በዚሁ በባንኩ አክሲዮን ክፍል ማስገባት አለባቸው፡፡
4.ጨረታው መጋቢት 23 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውና የሚመለከታቸው ታዛቢዎች በተገኙበት በባንኩ ዋና መ/ቤት ይከፈታል፡፡
5.ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የተጫረቱትን አክሲዮኖች የመነሻ ጥቅል ዋጋ ¼ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
1/1


March 05, 2021 - Friday EXCHANGE RATES
#WegagenBank #ExchangeRate #Currency
Follow us and get more information...
https://www.wegagen.com/exchange-rate-cash-notes/
https://linktr.ee/WegagenBank


March 04, 2021 - Thursday EXCHANGE RATES
#WegagenBank #ExchangeRate #Currency
Follow us and get more information...
https://www.wegagen.com/exchange-rate-cash-notes/
https://linktr.ee/WegagenBank


For your convenience we accept Visa and Mastercard international cards
#WegagenBank #Visa #Mastercard
Follow us and get more information...
https://linktr.ee/WegagenBank


March 03, 2021 - Wednesday EXCHANGE RATES
#WegagenBank #ExchangeRate #Currency
Follow us and get more information...
https://www.wegagen.com/exchange-rate-cash-notes/
https://linktr.ee/WegagenBank


እንኳን ለ125ኛው ታላቁ የአድዋ ድል በዓል አደረሰን።
#WegagenBank #Adwa #Victory
Follow us and get more information...
https://linktr.ee/WegagenBank


March 01, 2021 - Monday EXCHANGE RATES
#WegagenBank #ExchangeRate #Currency
Follow us and get more information...
https://www.wegagen.com/exchange-rate-cash-notes/
https://linktr.ee/WegagenBank


6.አንድ ተጫራች ሌላ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም፡፡
7.ተጫራቾች ዜግነታቸውን የሚያረጋግጥ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ፣መንጃ ፍቃድ፣ፓስፖርት ወይም ተቀባይነት ያለው ሌላ ማስረጃ ኮፒ እንዲሁም ድርጅቶች ከሆኑ የመመሥረቻ ጽሑፍ ወይም ተቀባይነት ያለው ሰነድ ኮፒ አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
8.የጨረታው አሸናፊዎች ያሸነፉበትን ጠቅላላ ዋጋ የጨረታው አሸናፊ መሆናቸው ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት (15) ተከታታይ ቀናት ውሰጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ አለባቸው፡፡ በዚህ ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርጉ ተጫራቾች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዙት ገንዘብ አይመለስላቸውም፡፡
9.በጨረታው ተሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ውጤቱ እንደታወቀ ለባንኩ ያስዙት የጨረታ ዋስትና ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡
10.በሌሎች ሕጐችና በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያዎች የተደነገጉ ሕጐች ተፈፃሚነት አላቸው፡፡
11.ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0118-720192/0115-54 1615 ደውለው ማናገር ይቻላል፡፡

#ወጋገን_ባንክ አ.ማ.
1/2


#የአክሲዮን_ሽያጭ_ጨረታ_ማስታወቂያ
ወጋገን ባንክ አ.ማ. የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ ቁጥር FIS/01/2016 መሠረት የውጪ አገር ዜግነት ከያዙ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ባለአክሲዮኖች የተረከባቸውን ብር 1,699,000.00 ዋጋ ያላቸውን 1,699 አክሲዮኖች ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሠረት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 25 ቀናት ውስጥ የመወዳደሪያ ሰነዶቻቸውን በማቅረብ መጫረት ይችላሉ፡፡

#ተጫራቾች_ሊያሟሉት_የሚገባ_መስፈርቶች፡-
1. በጨረታው ላይ ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት በመሳተፍ መግዛት ይችላል፡፡
2. የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 1,000 (አንድ ሺህ) ነው፡፡
3. ተጫራቾች መጫረት የሚፈልጉትን አክሲዮኖች ለዋጋ ማቅረቢያ የተዘጋጀውን ቅጽ ከጨረታው ቀን በፊት በባንኩ ዋና መ/ቤት ራስ መኮንን ጐዳና አዲስ አበባ ስታዲዮም ፊት ለፊት የባንኩ ህንፃ 13ኛ ፎቅ ትሬዠሪ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት በመገኘት ከየካቲት 22 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ የጨረታ ሠነዶችን ብር 50 (ሃምሳ ብር) ከፍሎ በመውሰድ መሙላትና በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እስከ መጋቢት 16 ቀን 2013 ዓ.ም እስከ ቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ በዚሁ በባንኩ አክሲዮን ክፍል ማስገባት አለባቸው፡፡
4. ጨረታው መጋቢት 17 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውና የሚመለከታቸው ታዛቢዎች በተገኙበት በባንኩ ዋና መ/ቤት ይከፈታል፡፡
5. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የተጫረቱትን አክሲዮኖች የመነሻ ጥቅል ዋጋ ¼ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
1/1


#Vacancy_Announcement:
Wegagen Bank invites competent and qualified candidates for the following position.
1. Director, Interest Free Banking
Please visit the below link to our website for the details:
https://www.wegagen.com/vacancy/
Deadline: March 06 , 2021
#WegagenBank


February 26, 2021 - Friday EXCHANGE RATES
#WegagenBank #ExchangeRate #Currency
Follow us and get more information...
https://www.wegagen.com/exchange-rate-cash-notes/
https://linktr.ee/WegagenBank


ስልክዎ ባንክዎ የሞባይል ባንክ አገልግሎት *866# በየትኛውም ሥፍራ ሆነው በማንኛውም ጊዜ ሒሳብዎን በስልክዎ ያንቀሳቅሱ።
#WegagenBank #Bank #MobileBanking
Follow us and get more information...
https://linktr.ee/WegagenBank


February 25, 2021 - Thursday EXCHANGE RATES
#WegagenBank #ExchangeRate #Currency
Follow us and get more information...
https://www.wegagen.com/exchange-rate-cash-notes/
https://linktr.ee/WegagenBank


#ወጋገን_ባንክ ደጋግመው ይቆጥቡ ፤ ይሸለሙ መርሃ ግብሩን እስከ #መጋቢት_30 ቀን 2013 አራዘመ ከብር 500.00(አምስት መቶ) ጀምሮ በወጋገን ሲቆጥቡ የመኪና እና ሌሎች በርካታ ሽልማቶች የሚያስገኝልዎት የሽልማት ዕጣ ቁጥር ወድያውኑ በሞባይል ስልክዎ ይደርስዎታል::

#ያስተውሉ በተደጋጋሚ በባንካችን ሲቆጥቡ የማሸነፍ ዕድልዎን የሚያሰፋ ተጨማሪ የዕጣ ቁጥሮችን ያገኛሉ። እንዲሁም በሞባይል ባንኪንግ አገልግሎታችን ተጠቅመው ሒሳብዎን ሲያንቀሳቅሱ ተጨማሪ የሽልማት ዕጣ ቁጥር ይደርስዎታል።

መልካም ዕድል
ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚነት ይኖራቸዋል
#WegagenBank #Prize
Follow us and get more information...
https://linktr.ee/WegagenBank


February 24, 2021 - Wednesday EXCHANGE RATES
#WegagenBank #ExchangeRate #Currency
Follow us and get more information...
https://www.wegagen.com/exchange-rate-cash-notes/
https://linktr.ee/WegagenBank


For your convenience we accept Visa and Mastercard international cards
#WegagenBank #Visa #Mastercard
Follow us and get more information...
https://linktr.ee/WegagenBank


February 23, 2021 - Tuesday EXCHANGE RATES
#WegagenBank #ExchangeRate #Currency
Follow us and get more information...
https://www.wegagen.com/exchange-rate-cash-notes/
https://linktr.ee/WegagenBank


Easy access quick transaction
#WegagenBank #POS
Follow us and get more information...
https://linktr.ee/WegagenBank

Показано 20 последних публикаций.

1 000

подписчиков
Статистика канала