Репост из: ኢስላማዊ የዳዕዋ ሴንተር
🎁 💐 #ውድዋ_እህቴ
⭐️ #ሳታገቢ_ከዘገየሽ፣
የሙእሚኖች እናት ኸዲጃን(ረ: ዓ) አስታውሽ ፣ በመጨረሻ የፍጡር የበላይ የሆኑትን ነቢይ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)አገኘች::
🔷 #ጭራሽ_ካላገባሽም፣
መርየም ቢንት ኢምራንን አስታውሽ
አላህ እንዴት ከፍ እንዳደረጋት በዱንያ በአኺራ፣
⭐️ #ከመጥፎ_ባል_ጋር_ከኖርሽ፣
አስያን የፊርአውንን ሚስት አስታውሽ፣አላህ በጀነት ውስጥ ቤት እንደገነባላት፣
🔷 #ከትዳርሽ_ከተፋታሽም የአላህን ቃል አስታውሽ።
እህቴ ሆይ እወቂ ሪዝቅ(ሲሳይ)ተፅፎ ያለቀ ነውና አትቻኮይ።
💐💐አሏህ ሶብር ይስጠን መልካም ትዳር ይስጠን አላሁመ አሚንን
#ይህን-፟ሼር በማድረግ ለሌሎችም እንዲደርስ እናድርግ!
ጀዛከአላህ ፡)
Join👇👇
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ حَقَّ تُقَاتِهِ وَلَا تَمُوتُنَّ إِلَّا وَأَنتُم
مُّسْلِمُونَ
[ ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 102 ]
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ተገቢውን መጠንቀቅ ተጠንቀቁት፡፡ እናንተም ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጅ አትሙቱ።
Share and JOIN Chanal 👇👇👇👇👇👇👇
🕋 https://t.me/joinchat/AAAAAFaOLjuXBx2AmmfdOw