❤️🔥ለተወዳዳሪዎች ተላልፎ የነበረ የመወዳደሪያ ነጥብ:
"አንድ ሰብሉን ያጣ ገበሬ አንድ ጊዜ ሲያማርር አንድ ጊዜ ደሞ ሲያመሰግን የሚኖር ግራ የገባ ባህሪን ስለታቀፈ ገበሬ እስከ 15 ስንኝ ያለው ግጥም እስከ እሁድ ድረስ በተለመደው አካውንት አስገቡ።"❤️🔥