አብራር አወል ( Abu ubeyda)


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


ይህ ቻናል የኡስታዝ አቡ ዑበይድ አብራር አወል ትምህርቶች የምለቀቁበት official ቻናል ነው። ሙሓደራዎች ደርሶች ሩዱዶች ሌላም መልዕክቶች ይተላለፉበታል

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


❀..💚
عَليكَ بِتقوى اللهِ إن كُنتَ غافِلاً
يأتيكَ بالأرزاقِ مِن حَيثُ لا تَدري

فَكيفَ تَخافُ الفَقرَ والله رازقاً
فَقَدْ رَزَقَ الطَّيرَ والحوتَ في البَحر

ومَن ظَنَّ أن الرِّزقَ يأتي بِقوةٍ
لما أكلَ العُصفورُ شيئا مع النَّسر

https://t.me/AbraribnAwal
https://t.me/AbraribnAwal
https://t.me/AbraribnAwal




🎙الشيخ عبد الحميد في خبث الشيعة والتحذير عنهم

🌐https://t.me/AbraribnAwal
https://t.me/AbraribnAwal


🌐አዲስ ሙሓደራ🌐

✅ለኸዲር ከምሴ የተሰጠ ምላሽ

✅እውን እብን መስኡዶች ሰለፊዮች ናቸው❓

✅በኢኽዋኒዮች የምንሰጠው ምላሽ ምን ስላደረጉነው❓

✅ፍትህ የስፈልጋል‼️

✅የኡለሞችን ንግግር ለምን መቆራረጥ አስፈለገ❓
✅ለሀቅ ራሳችን ክፍት እናድርግ

🎙በአቡ ዑበይዳ አብራር አወል
✍أو بــأبي عبــــيدة أبـــــرار بـــــن أول

👇
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
🌐https://t.me/AbraribnAwal
https://t.me/AbraribnAwal


# الجهل أفضل من أخذ العلم على أهل البدع #

قال ﺍﻟﺸﻴﺦ العلامة ﺭﺑﻴﻊ ﺍﻟﻤﺪﺧﻠﻲ ﺣﻔﻈﻪ ﺍﻟﻠﻪ

«ﺍﻟﺠﻬـــﻞ ﺃﻓﻀﻞ ﻣﻦ ﺃﺧــــﺬ ﺍﻟﻌﻠـــﻢ ﻋﻦ ﺃﻫــــــﻞ ﺍﻟﺒـــــﺪﻉ، ﻻ ﻳُـﻄﻠﺐ ﺍﻟﻌﻠـﻢ ﻣﻨﻬـــﻢ، ﻭﻻ ﻳُﻄﻠــﺐ ﻋﻠﻴﻬﻢ ، ﻓـــﻮ ﺍﻟﻠﻪ ﻷﻥ ﻳﺒﻘـﻰ ﺟﺎﻫــــﻼً ﺳﻠﻴــﻢ ﺍﻟﻌﻘـــﻞ ﻭﺍﻟﻔﻄـﺮﺓ ﻭﺍﻟﻘﻠـﺐ ، ﺧﻴﺮ ﻟـــﻪ ﻣــﻦ ﺃﻥ ﻳﺘﻌﻠــــﻢ ﻣـــﻦ ﺻﺎﺣــــﺐ ﺍﻟﻬــــﻮﻯ، ﻓﺘﻔﺴــــﺪ ﻋﻘﻴﺪﺗﻪ، ﻭﻳﻔﺴـــﺪ ﻣﻨﻬﺠــﻪ»
ﺍﻟﻔﺘـﺎﻭﻯ(1/301)

ትምህርቱን ለመከታተል
#⃣join#⃣ ብለው ይቀላቀሉ
👇👇👇👇
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/AbraribnAwal
https://t.me/AbraribnAwal
https://t.me/AbraribnAwal


👆👆👆

አውን ዐሊየል ሐለቢ በሱና አጥር ውስጥ ነው ያለዉን?!

ይድረስ ለ'ዐሊየል ሐለቢ ሽንጣቸውን ገትረው ጥብቅና የቆሙት ወንድሞች!!!

አዋጅ! አዋጅ! አዋጅ! ምን ተከሰተ?!

(1) ዐሊየል ሐለቢ በሺዓዎች ቴሌቪዥን ጣቢያ አል-መናር በሚባለው ማለትም ሷሃባዎችን እነ አቡበክር፣ዑመር፣ኡስማን፣አዒሻ፣ሐፍሳን....(አሏህ መልካም ስራቸውን ይቀበላቸው) የሚሰደቡበት ቻናል ላይ ቀርቦ ፕሮግራም እንዳቀረበ ያውቃሉን?! ምንስ አለ?


(2) ዐሊየል ሐለቢ ሷሃባዎችን በመተቸት ዙሪያ ምነም ችግር እንደሌለው ያለው አቋም መሆኑን ያውቃሉን?!....ሌሎችም በርካታ ስህተቶች ከ"ዐቂዳና" ከ"መንሐጅ" ጋር ንክኪ ያላቸው ነጥቦች ተዳሷል።


ማሳሰቢያ፦ የነ ሐሰነል በና፣ሰይድ ቁጥብ፣ቃርዳዊ ስህተቶች እንደተብራራው ሁሉ የ"ዐሊየል ሐለቢ" ስህተት ማይብራራበት ምንም አይነት አጋጣሚ ሊኖር አይችልም ኢንሻአሏህ!።

👇👇👇

🌐https://t.me/Alihuesn


አዲስ ሙሐደራ

المحاضرة

الأستاذ أبو عبيد أبرار أول

በኡስታዝ አቡ ዑበይድ አብራር ቢን አወል

العنوان واياكم ان اتقوا الله

አደራቹን አላህን ፍሩት

በአዳማ ከተማ ሰለፍ አል ሷሊህ መድረሳ ነሐሴ 30 የተሰጠ ትምህርት!!!


ይህ ቻናል የኡስታዝ አቡ ዑበይድ አብራር አወል ትምህርቶች የምለቀቁበት official ቻናል ነው። ሙሓደራዎች ደርሶች ሩዱዶች ሌላም መልዕክቶች ይተላለፉበታል።

https://t.me/AbraribnAwal
https://t.me/AbraribnAwal
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▰▰


አዳማ በሚገኙ ሰለፊይ ኡስታዞች የሚደረጉ ጠቃሚና አንገብጋቢ ሙሀደራዎች ለማግኘት
#join_Add_Share
https://t.me/adama_ahlesuna_weljema_muhadera


✅አዲስ ሙሐደራ

✍المحاضرة


🔭 الأستاذ أبو عبيدة أبرار بن أول

✅በኡስታዝ አቡ ዑበይድ አብራር ቢን አወል

✍العنوان واياكم ان اتقوا الله

✅አደራቹን አላህን ፍሩት

በአዳማ ከተማ ሰለፍ አል ሷሊህ መድረሳ ነሐሴ 30 የተሰጠ ትምህርት!!!


👇ይህ ቻናል የኡስታዝ አቡ ዑበይድ አብራር አወል ትምህርቶች የምለቀቁበት official ቻናል ነው። ሙሓደራዎች ደርሶች ሩዱዶች ሌላም መልዕክቶች ይተላለፉበታል።

👇👇👇👇👇
https://t.me/AbraribnAwal
https://t.me/AbraribnAwal
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▰▰


አዳማ በሚገኙ ሰለፊይ ኡስታዞች የሚደረጉ ጠቃሚና አንገብጋቢ ሙሀደራዎች ለማግኘት
#join_Add_Share

https://t.me/adama_ahlesuna_weljema_muhadera


🌸🌸
قال تعالى:

﴿ وَنُنَزِّلُ مِنَ الْقُرْآنِ مَا هُوَ شِفَاءٌ وَرَحْمَةٌ
لِلْمُؤْمِنِينَ وَلَا يَزِيدُ الظَّالِمِينَ إِلَّا خَسَارًا ﴾
..
#الطب_النبوي

https://t.me/AbraribnAwal
https://t.me/AbraribnAwal
https://t.me/AbraribnAwal


🌸🌸

‏آفات اللسان وبيان خطره !

قال #ﷺ :
"إن الرجل ليتكلم بالكلمة لا يرى بها بأساً ،
يهوي بها في النار سبعين خريفاً"
-
#صححه_الألباني
#الطب_النبوي

https://t.me/AbraribnAwal
https://t.me/AbraribnAwal
https://t.me/AbraribnAwal




🌸🌸

عن عائشةَ - رضي الله عنها - قالت:

قال رسولُ الله #ﷺ :

(عشْر من الفِطرة:

قصُّ الشارب وإعْفاء اللحية،
والسواك واستنشاق الماء،
وقصُّ الأظفار وغسل البراجم،
ونتْف الإِبْط وحلق العانة،
وانتقاص الماء،
قال زكرياء - راوي الحديث -:
قال مصعب:
ونسيتُ العاشرة إلاَّ أن تكون المضمضة).
..
#مسلم
#الطب_النبوي

https://t.me/AbraribnAwal
https://t.me/AbraribnAwal
https://t.me/AbraribnAwal




تفسير الآية في سورة الرحمن عند الرافضة سود الله وجوههم

( مرج البحريين يلتقيان بينهما برزخ لا يبغيان )

ﻗﺎﻝ ﺍﺑﻦ ﺍﻟﻘﻴﻢ ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ :

ﻗﺎﻝ ﺑﻌﺾ ﺍﻟﺮﺍﻓﻀﺔ ﻓﻲ ﻗﻮﻟﻪ تعالى ﻣﺮﺝ ﺍﻟﺒﺤﺮﻳﻦ ﻳﻠﺘﻘﻴﺎﻥ - - -
ﻫﻤﺎ --- ﻋﻠﻲ - - ﻭﻓﺎﻃﻤﺔ - - -

ﺑﻴﻨﻬﻤﺎ ﺑﺮﺯﺥ ﻻ ﻳﺒﻐﻴﺎﻥ - - -

--- ﻫﻮ ﺍﻟﻨﺒﻲ - - -

ﻳﺨﺮﺝ ﻣﻨﻬﻤﺎ ﺍﻟﻠﺆﻟﺆ ﻭﺍﻟﻤﺮﺟﺎﻥ - - -

- - - ﻫﻤﺎ - - ﺍﻟﺤﺴﻦ - - ﻭﺍﻟﺤﺴﻴﻦ - - -

ﻭﺟﻨﺎﻳﺔ ﻫﺆﻻﺀ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﻘﺮﺁﻥ ﺟﻨﺎﻳﺔ ﻋﻈﻴﻤﺔ - - ﺍﻫـ - -

ﺍﻟﺼﻮﺍﻋﻖ ﺍﻟﻤﺮﺳﻠﺔ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﺠﻬﻤﻴﺔ ﻭﺍﻟﻤﻌﻄﻠﺔ 2/696
_________________

والتفسير عند أهل السنة

ﻭﻳﻘﻮﻝ ﺍﻟﻌﻼﻣﺔ ﺍﻟﺴﻌﺪﻱ ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ - -
-- ﺍﻟﻤﺮﺍﺩ ﺑﺎﻟﺒﺤﺮﻳﻦ - - ﺍﻟﺒﺤﺮ ﺍﻟﻌﺬﺏ - - ﻭﺍﻟﺒﺤﺮ ﺍﻟﻤﺎﻟﺢ - - ﻓﻬﻤﺎ ﻳﻠﺘﻘﻴﺎﻥ ﻛﻼﻫﻤﺎ - - ﻓﻴﺼﺐ
ﺍﻟﻌﺬﺏ ﻓﻲ ﺍﻟﺒﺤﺮ ﺍﻟﻤﺎﻟﺢ - - ﻭﻳﺨﺘﻠﻄﺎﻥ ﻭﻳﻤﺘﺰﺟﺎﻥ - - ﻭﻟﻜﻦ ﺍﻟﻠﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ ﺟﻌﻞ ﺑﻴﻨﻬﻤﺎ
ﺑﺮﺯﺧﺎ ﻣﻦ ﺍﻷﺭﺽ - - ﺣﺘﻰ ﻻ ﻳﺒﻐﻲ ﺃﺣﺪﻫﻤﺎ ﻋﻠﻰ ﺍﻵﺧﺮ - - ﻭﻳﺤﺼﻞ ﺍﻟﻨﻔﻊ ﺑﻜﻞ ﻣﻨﻬﻤﺎ - -
ﻓﺎﻟﻌﺬﺏ ﻣﻨﻪ ﻳﺸﺮﺑﻮﻥ ﻭﺗﺸﺮﺏ ﺃﺷﺠﺎﺭﻫﻢ ﻭﺯﺭﻭﻋﻬﻢ - - ﻭﺍﻟﻤﻠﺢ ﺑﻪ ﻳﻄﻴﺐ ﺍﻟﻬﻮﺍﺀ ﻭﻳﺘﻮﻟﺪ
ﺍﻟﺤﻮﺕ - - ﻭﺍﻟﺴﻤﻚ - - ﻭﺍﻟﻠﺆﻟﺆ - - ﻭﺍﻟﻤﺮﺟﺎﻥ - - ﻭﻳﻜﻮﻥ ﻣﺴﺘﻘﺮﺍ ﻣﺴﺨﺮﺍ ﻟﻠﺴﻔﻦ ﻭﺍﻟﻤﺮﺍﻛﺐ "

ﺍﻧﺘﻬﻰ ﻣﻦ " ﺗﻴﺴﻴﺮ ﺍﻟﻜﺮﻳﻢ ﺍﻟﺮﺣﻤﻦ " ( ﺹ 830/

________________

ﻭﻳﻘﻮﻝ ﺍﻟﺸﻴﺦ ﺍﺑﻦ ﻋﺜﻴﻤﻴﻦ ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ - -

ﻭﻗﺎﻝ ﺑﻌﺾ ﺃﻫﻞ ﺍﻟﻌﻠﻢ - - ﺑﻞ ﺍﻟﺒﺮﺯﺥ ﺃﻣﺮٌ ﻣﻌﻨﻮﻱ ﻳﺤﻮﻝ ﺑﻴﻦ ﺍﻟﻤﺎﻟﺢ - - ﻭﺍﻟﻌﺬﺏ ﺃﻥ
ﻳﺨﺘﻠﻂ ﺑﻌﻀﻬﻤﺎ ﺑﺒﻌﺾ - -
ﻭﻗﺎﻟﻮﺍ : ﺇﻧﻪ ﻳﻮﺟﺪ ﺍﻵﻥ ﻓﻲ ﻋﻤﻖ ﺍﻟﺒﺤﺎﺭ ﻋﻴﻮﻥٌ ﻋﺬﺑﺔ ﺗﻨﺒﻊ ﻣﻦ ﺍﻷﺭﺽ - - ﺣﺘﻰ ﺇﻥ
ﺍﻟﻐﻮﺍﺻﻴﻦ ﻳﻐﻮﺻﻮﻥ ﺇﻟﻴﻬﺎ ﻭﻳﺸﺮﺑﻮﻥ ﻣﻨﻬﺎ ﻛﺄﻋﺬﺏ ﻣﺎﺀ - - ﻭﻣﻊ ﺫﻟﻚ ﻻ ﺗﻔﺴﺪﻫﺎ ﻣﻴﺎﻩ
ﺍﻟﺒﺤﺎﺭ - - ﻓﺈﺫﺍ ﺛﺒﺖ ﻫﺬﺍ ﻓﻼ ﻣﺎﻧﻊ ﻣﻦ ﺃﻥ ﻧﻘﻮﻝ ﺑﻘﻮﻝ ﻋﻠﻤﺎﺀ ﺍﻟﺠﻐﺮﺍﻓﻴﺎ ﻭﻗﻮﻝ ﻋﻠﻤﺎﺀ
ﺍﻟﺘﻔﺴﻴﺮ - - ﻭﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻰ ﻛﻞ ﺷﻲﺀٍ ﻗﺪﻳﺮ - - ﺍﻧﺘﻬﻰ ﻣﻦ - - ﻟﻘﺎﺀ ﺍﻟﺒﺎﺏ ﺍﻟﻤﻔﺘﻮﺡ ( ﻟﻘﺎﺀ
ﺭﻗﻢ 7/
_______________

ﻭﻳﻘﻮﻝ ﺍﻟﺸﻴﺦ ﺻﺎﻟﺢ ﺍﻟﻔﻮﺯﺍﻥ ﺣﻔﻈﻪ ﺍﻟﻠﻪ - -

-- ﺍﻟﺒﺮﺯﺥ - - ﺇﻣﺎ ﻋﺎﺯﻝ ﺑﻴﻨﻬﻤﺎ - - ﻭﺇﻣﺎ ﺣﺎﺟﺰ ﺑﻴﻨﻬﻤﺎ - - ﻣﻦ ﺍﻷﺭﺽ - - ﻭﻫﺬﺍ ﻣﻦ ﻗﺪﺭﺓ ﺍﻟﻠﻪ
ﺳﺒﺤﺎﻧﻪ ﻭﺗﻌﺎﻟﻰ - - ﺣﻴﺚ ﺇﻥ ﻫﺬﻩ ﺍﻟﺒﺤﺎﺭ ﺗﺘﺠﺎﻭﺭ ﻭﻳﻠﺘﻘﻲ ﺑﻌﻀﻬﺎ ﺑﺒﻌﺾ ﻭﻻ ﻳﺆﺛﺮ
ﺑﻌﻀﻬﺎ ﻋﻠﻰ ﺑﻌﺾ - - ﻻ ﺍﻟﻤﺎﻟﺢ ﻳﻨﻘﻠﺐ ﺇﻟﻰ ﻋﺬﺏ - - ﻭﻻ ﺍﻟﻌﺬﺏ ﻳﻨﻘﻠﺐ ﺇﻟﻰ ﻣﺎﻟﺢ - - ﺑﻞ
ﻛﻞ ﻣﻨﻬﻤﺎ ﻳﺒﻘﻰ ﺑﺨﺼﻮﺻﻴﺎﺗﻪ - - ﺍﻧﺘﻬﻰ ﻣﻦ - - ﻣﺠﻤﻮﻉ ﻓﺘﺎﻭﻯ ﻓﻀﻴﻠﺔ ﺍﻟﺸﻴﺦ ﺻﺎﻟﺢ ﺑﻦ
ﻓﻮﺯﺍﻥ ( 1/179)


https://t.me/AbraribnAwal
https://t.me/AbraribnAwal
https://t.me/AbraribnAwal
👇👇
https://t.me/AbraribnAwal
https://t.me/AbraribnAwal
https://t.me/AbraribnAwal


Репост из: 📝Abu Nuh ሚስባህ ሙሐመድ
⏯ዛሬ የአላህ ፍቃድ ከሆነ ↘️

#ثلاثون ملاحظة على المميعة

👉በኡስታዝ አቡ ዑባይዳ አብራር አወል

✔️በተመደበለት ሰዐት #8:30 ይኖረናል

https://t.me/joinchat/6j5IirdJOeM5MWJk


ዘመን መለወጫና ሙስሊሙ
—————
ሙስሊሙን ማህበረሰብ በየትኛውም መንገድ ዘመን መለወጫ የሚባል ነገር አይመለከተውም!!

ለዘመን መለወጫም ሆነ ለሌሎች ለከሀዲዎች በዓላቶቻቸው እንኳን አደረሳችሁ ማለት በእስልምና ሀይማኖት የማይፈቀድ (ሀራም) ነው!!

አንድ የሰውን ህይወት ያጠፋ ሰው "እንኳን ለዚህ አበቃህ (አደረሰህ)" ተብሎ የደስታ መግለጫ እማይደረግለት ከሆነ፣ ከዚህ የከፋውን ተግባር በመፈፀም በአለማቱ ጌታ በብቸኛው አምላክ አላህ ክዶ እንኳን በፈጣሪህ ክደህ ያሻህን ልታመልክና ልትሰራ አደረሰሽ ይባላልን?!

በበዓላቸው ልጆች እንዳይቦዝኑብኝ ብሎ ማረድም ሆነ ሌሎችን ከነሱ የሚያመሳስል ነገር መስራት አይፈቀድም!! የሙስሊም ልጆችን የራሳችን የሙስሊም በዓል አለን ብሎ ማስተማር ነው!!

እነሱ ለበዓላቸው የሰሩትን አምጥተው ቢሰጡ ተቀብሎ መብላትም አይፈቀደም!!

እነሱ ለራሳቸው ጊዜ ጥግ የደረሱ አክራሪዎች ሆነው የነሱን እምነትና ባህል የኛም እምነትና ባህል እንዲሆን ይተጋሉ!፣ እኛን ደግሞ የራሳችን ድንቅ ሀይማኖት አለን ብለን ቆፍጠን ስንል "አክራሪ፣ ፀረ አንድነት፣ ፀረ ሰላም፣ ፀረ መቻቻል… ፀረ ፀረ ፀረ…" ይሉናል።

ሙስሊሙ ማህበረሰብ የሀይማኖቱን እሴት አክብሮ ሊኖር ይገበዋል። ከከሀዲዎች ጋር የጋራ በዓልም ሆነ እምነት የለንም!!። ለኛ የራሳችን እምነትና በዓል አለን!!፣ የምናደምቀው የራሳችን እምነትና በዓል ነው። በነሱ በዓል ጊዜ ሙስሊሙ አብሮ ግርግር እንዲፈጥር የሚያደርገው ነገር የለም።

አምላካችን አላህ በተቀደሰው ቃሉ እንዲህ ብሏል:–

قُلْ يَا أَيُّهَا الْكَافِرُونَ ۝ لَا أَعْبُدُ مَا تَعْبُدُونَ ۝ وَلَا أَنتُمْ عَابِدُونَ مَا أَعْبُدُ ۝ وَلَا أَنَا عَابِدٌ مَّا عَبَدتُّمْ ۝ وَلَا أَنتُمْ عَابِدُونَ مَا أَعْبُدُ ۝ لَكُمْ دِينُكُمْ وَلِيَ دِينِ

«በላቸው፣ እናንተ ከሓዲዎች ሆይ! "ያንን የምትግገዙትን አልግገዛም፡፡እናንተም እኔ የምግገዛውን ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡ እኔም ያንን የተገዛችሁትን ተገዢ አይደለሁም፡፡ እናንተም እኔ የምግገዛውን (አሁን) ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡ ለእናንተ ሃይማኖታችሁ አልላችሁ፡፡ ለእኔም ሃይማኖቴ አለኝ!፡፡» አል_ካፊሩን 1–6

ይሄው ነው! እስልምናችን መጨመላለቅንና አጎብዳጅነትን አላስተማረንም!! ሀይማኖትህን ለማስከበር ቀድመህ አንተው መርሆቹን አክብር!!።

"ይሄ እኮ የጋራ በዓል ነው፣ የሀገራችን ዘመን መለወጫ እንጂ ሌላ ነገር የለውም" እያለ ሊያጃጅልህ ሲሞክር መጃጃልህን ትተህ አትተሻሽ
"አይ! እምነቴ አይፈቅድልኝም!።" በለው።

በከሀዲዎች መመሳሰል በራሱ ሌላ ከባድ አደጋ ነው። የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:-
“በሰዎች የተመሳሰለ እሱ ከእነሱ ነው።" አቢዳውድ ዘግበውታል።
✍🏻ኢብን ሽፋ: ሙሀረም 22/1442 ዓ. ሂ

#Join ⤵️
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa


ሙመይዓዎችን ተጠንቀቋቸው!!
——————
ውድ የሆነች ገሳጭ ምክር!!
、、、、、、
ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ረቢዕ ቢን ሓዲ ዑመይር አል-መድኸሊ (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ አሉ:-
“በሸይኽ አልባኒና በሌሎችም የሱንና ሊቃውንቶች መካከል አለመግባባቶች ይከሰቱ ነበር ብለን በተደጋጋሚ ከአንድ ጊዜ በላይ ነግረናችኋል፣ ነገር ግን ወላሂ በጠቅላላ በዓለም ደረጃ የሰለፊዮች ሶፍ (አንድነት) ላይ አንድም ተፅእኖ አልፈጠረም ነበር!!። አሁን ግን የፊትና ባለ ቤት የሆኑ ገና ትናንሽ ተማሪዎች ሆነው ፊትናን በመፍጠር በሱኒዮች መካከል ተፅእኖ ለማሳደር የሚፈልጉ በቀን እና ሌሌት ኢማም ሆነው ያነጋሉ (ብቅ) ይላሉ። ሁለት ቀን ለማቅራት ቁጭ ይልና በቃ እርሱ ኡስታዝ ነው፣ ለእርሱ የሚወግኑ ማንም የእርሱን ስህተት ሊያርም የሚነሳን አካል የትኛውንም እርምት የማይቀበሉ ቡድኖች ሆነው ብቅ ይላሉ። የሚታረምበት መንገድ ምንም ያህል ግልፅ በሆነ ማስረጃ የተሞላ ቢሆን (አይቀበሉም)። በቃ ልክ ዱኒያ ቁጭ ብድግ የምትል እስከሚመስል ይደርሳሉ፣ ምክንያቱም እነዚያ ለእርሱ ወግነው ቡድንተኛ ሆነዋል። ይህ ኡስታዝ ምናልባትም ገና ምስኪን የዲን ተማሪ ይሆናል፣ ምናልባትም ጥሩ ነገር ሊኖረው ይችላል፣ ነገር ግን ወገንተኝነቱ ምንድነው?!።

የሂዝቢዮች (ቡድንተኞች) ባህሪ (ስነ-ምግባር) ወደ ከፊል ሰለፊዮች ገብቷል። ወላሂ ይህቺ ስነ-ምግባር በመካከላችን አልነበረችም!፣ ወላሂ ፊት ለፊታችን ሸይኽ ኢብኑ ባዝና ሸይኽ አልባኒ ሌሎችም በጃሚዐተል ኢስላሚያ ተከራክረዋል፣ ይህ ከመሆኑም ጋር ወላሂ ሰለፊዮች ላይ አንዳች ተፅእኖ አላሳደረም ነበር። ሸይኽ አልባኒ ኪታቦችን ፅፈዋል፣ ከፃፏቸው ኪታቦች ውስጥም ከሩኩዕ በኋላ እጆችን ደረት ላይ ማስቀመጥ ቢድዐ ነው ብሏል፣ ከመሆኑም ጋር ግን ወላሂ በሰለፊዮች አንድነት ለይ አንደም የፈጠረው ተፅእኖ አልነበረም። ሱፊዮችና ኩራፊዮች ወጣቱን አንዱን በአንዱ የሸይኽ ኢብኑ ባዝንና የሸይኽ አልባኒ የመስአላ ልዩነት ተጠቅመው ሊመቱት ፈለጉ ወላሂ ምንም መንገድ አላገኙም!።
ወንድሞቼ በእነዚህ ነገሮች ላይ ነቃ ልትሉ ይገባል!፣ ለአገሌና ለአገሌ ብላችሁ መወገንን ተውት!፣ ለአንድም ሰው አትወግኑ የሰለፊያን ደዕዋ ትለያያላችሁ፣ ይህን ተግባር በጭራሽ አንወድላችሁም!። አንዳችሁ በሌላው ላይ ይታገስ፣ ከፊላችሁ ሌላውን በጥበብ ይምከር፣ ለአገሌና ለአገሌ መወገን ቡድንተኛ መሆን ውስጥ አትግቡ!፣ በዚህ አካሄድ ሰለፊያ ተበጣጥሳለች፣ ይህቺ ቡድንተኞች (ሂዝቢዮች) ወደ እናንተ (ወደ ሰለፊዮች) ያስገቧት ተግባር ናት። እንዲህ ላሉ ነገሮችም ከእናንተ ዘንድ ተቀባይነት አግኝተዋልና ተውዋት ባረከላሁ ፊኩም!። ደጋግ ቀደምቶቻችሁ ወደነበሩበት ተደጋጋሚ የሆነ በጥበብና ገሳጭ በሆነ መልኩ የመመካከርና የላቀች በሆነችዋ ባህሪ የማጌጥ ታሪክ ተመለሱ!።

እንዲሁም ወደ ጀርህና ተዕዲል ኪታቦች ስትመጣ በግለሰቦች ጉዳይ ላይ አለመግባባቶችን ታገኛለህ፣ አንደኛው (በደረሰው ልክ) ትክክል ነው ይለዋል፣ ሌላኛው ደግሞ ተሳስቷል ብሎ ጀርህ ያደርገዋል፣ ይህ ከመሆኑም ጋር ግን የሀዲስና የሱና ባለቤት በሆኑት ሰለፊዮች መካካል ክርክሮችንና ቡድንተኝነትን አታገኝም። ምክንያቱም እነሱ ነገሮችን ገርና ቀላል በሆነ መንገድ መረዳት ይችሉ ነበር፣ ባልተግባቡባቸው ነገሮችም እንዲህ አይነት ጥሩ ስነ-ምግባር እንዲኖራቸው የሚያደርጋቸው መመዘኛዎችና መርሆች አሉዋቸው፣ ከዚህ ውስጥም ጀርህ አል-ሙፈሰር አለ።

ከመሆኑም ጋር ከነርሱ ውስጥ "እርሱ ጀርህ ያደረገው ለእኔ አጥጋቢ አይደለም፣ አለያም ማድረጉን ወድጄ መቀበል እኔን አይዘኝም (አይመለከተኝም)።" የሚል አይገኝም ነበር፣ ሌሎችንም መሰል በመክሯሯትና በትቢት (በአፈንጋጭነት) ሀቅን የማይቀበሉባቸውን መንገዶችን አይጠቀሙም ነበር። በመካከላቸው በቢድዐ ባለቤቶች ጉዳይ ላይ አለመግባባቶች አይገኙም ነበር። የእውቀት ባለቤት የሆነ አካል አንድን የቢድዐ ሰው "ሙብተዲዕ ነው" ብሎ ብይን ከሰጠበት በኋላ ልዩነት አይኖራቸውም ነበር። ምንም ያህል ያ ሙብተዲዕ በውሸትና በማምታታት ጥግ ቢደርስ ሙብተዲዕ ለተባለው አካል የሚከላከል ሌላ ግንባር አይፈጠርም ነበር። ልክ በዚህ ጊዜ ሰለፊዮች ላይ እየተከሰተ እንዳለው ፊትና አይከሰትም ነበር። አህሉሱናዎች ከእንዲህ ያለው ፊትና እና ከባለቤቶቹም ጤነኞች (ሰላም) ነበሩ!። ምክንያቱ ደግሞ ሚዛናዊና ሀቅን ወዳድ መሆናቸውና (በዲናቸው ጉዳይ) ከዱኒያ ጥቅማጥቅምና ገንዘብ የራቁ በመሆናቸው ነው። የቅርብ ሰው በሆነውም በሩቁም፣ በወዳጅም በጠላትም ሀቁን ይናገራሉ፣ በሀቅ ላይ ፍትሃዊ ሆነው ያስተካክላሉ።

ለዚህም ነው ታሪካቸውን በተደጋጋሚ ስንቃኝ በሀቅ እርስ በርሳቸው በአንድነት የተጣበቁ (የተሳሰሩ) ሆነው በቢድዐና በጥመት ባለቤቶች ላይ አሸናፊና የባለይ ሆነው እንጂ አናገኛቸውም። አህሉሱናዎች በዚህ እርስበርሳቸው በመጣበቃቸውና በመተሳሰራቸው በተደጋጋሚ ታሪካቸው ሲቃኝ በቢድዐና በጥመት ባለቤቶች የበላይ ሆነው ነበር።

አሁን ላይ ግን የቢድዐ ሰዎች የበላይ ሆነውባቸዋል፣ ወንድሞቼ አሁን ላይ የቢድዐ ሰዎች የበላይ ሆነውባቸዋል፣ ምክንያቱ ደግሞ ወደ ሰለፊያ የሚጠጉ ሰዎች በሚኖሩት የተበላሸ አኗኗር ነው!!። አላህ ለመልካም ነገር ይግጠማችሁ!!፣ ጉዟችሁንም በሀቅ ላይ ያፅናው!!።” [አዝ-ዘሪዓህ ኢላ በያኒ መቃሲዲ ኪታብ አሽ-ሸሪዓህ 2/589-590]
ትርጉም:- ✍🏻ኢብን ሽፋ: ሸዕባን 21/1442 ዓ.ሂ
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa


#ታላቅ_ተከታታይ_የዳዕዋ_ፕሮግራም

ቅዳሜ 01/01/2014

🔶በደቡብ ክልል በሰላማዊ ልጤ ዞን በምስራቅ ስልጤ ገርቤ በር ወረዳ በቢላል መስጂድ::

⏱ሰዓት : ከ ዓስር ሶላት እስከ ዒሻ

እሁድ 02/01/2014

🔶በደቡብ ክልል በስልጤ ዞን በምስራቅ ስልጤ ገርቤ በር ወረዳ በሎ ቀሪሶ ቀበሌ ኮላሶ መንደር በዑመር መስጂድ::

⏱ሰዓት : ከ3:00 ሰዓት ጀምሮ::

ተጋባዥ ኡስታዞች(እንግዶች):-

ኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን

ኡስታዝ መሐመድ ሳኒ እና ሌሎችም



📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ

👇👇👇

🌐http://t.me/abujuleybibb


Репост из: አብራር አወል ( Abu ubeyda)
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram



Показано 20 последних публикаций.

830

подписчиков
Статистика канала