Репост из: 🎀ምክር ለባላ ትደሮች🎀🥀
ሴት ልጅ ከልቧ ስትወድህ ንፁህ ፍቅርን ትሰጥሀለች። ስታገኚህ ልክ እንደ ህፃን ልጅ ትሆናለች። ምንም እንዳልገባት ሞኝ ትሆንልሀለች። ለደቂቃ ልታጣህ አትፈልግም።ስትናፍቃት ትጨቃጨቅሀለች። ከአንተ ጋር መሆን ያስደስታታል። ብዙ ነገር ቢከፋት ትንሹ ነገር ያስደስታታል። ከልቧ ታዝንልሀለች በስስት አይኗ ታይሀለች። ደስታህ ያስደስታታል። ሲከፋህ ትከፋለች። ፍቅሯ ከተረዳሀት በምድር ላይ ሁለተኛ እናት ትሆንልሀለች።
https://t.me/alfrkatu_anajeya
https://t.me/alfrkatu_anajeya