🔺ጀማል ሙድቢሩ ነገራቶችን ለማለባበስ በተናገረው ላይ የተሰጠ ምላሽ 🔺
☝️==================☝️
1️⃣🔺 የኡብኑ አረቢን ጉዳይ በተመለከተ ተእሲላቸው ምን ያህል የተበላሸ እንደሆነ ኢብኑ አረቢን በተመለከተ በሼይኽ ፈውዛን ላይ የዋሹት ውሸት የኡለሞችን አቅዋል አረዳዳቸው ፈህማቸው ገዳዳ መሆኑ የፃፈው ልጅ ቶብቷል ስለተባለው
2️⃣⭕️. መስአላው ኺላፊያ ነው አብረን መሄድ እንችላለን ባለው ጉዳይ ምን ያህል ኻኢን እና አጭበርባሪ መሆኑ ትናንት ስንት ኡስታዞችን ኡዝር ቢልጅህል የለም ስላሉ ተክፊሪ ሲል አላዋጣው ሲል አሁን አብረን መሄድ እንችላለን የፈለገውን መያዝ ይችላል ማለቱ
👌 ኤልያስ አወል ኺላፊያ ነው ብሎ በተናገረ ሰአት ሁለት ሀቅ የለም ሙመይዕ ብለው ሲወርፉ ኑረው አሁን ሲያዙ መቃዠታቸው.....
3️⃣🔺አለማ እንጅ አያከፍርም ባለው ላይ ኢርጃኡ እና ጅህልናውን ይበልጥ ግልፅ ማድረጉ የፈውዛን ንግግር ላንተ መረጃ አይሆንም በሽታ ያለበት ሰው ሙተሻቢህ ነገር ነው የሚከታተለው የፈውዛን ንግግርር ምን ላይ እንደሚያርፍ እራሱ ሼይኹ ተፍሲል አድርጎታል በዚህ ላይ የተናገረበት ግልፅ ፈትዋ በውስጡ ተብራርቷል።
👌نصب المنجنيق لنسف شبهات أهل الإرجاء والبوائق....🔺
-----
ርዝመት ===1:20:56ደቂቃ
🔺======👌=======🔺
👌🔺 በወንድም አቡ ኒብራስ
----
⭕️🔺https://t.me/Al_Menjeniq
------
⭕️🔺https://t.me/Al_Menjeniq/1271