|I{•------» ቡሄ «------•}I|
❌❌❌❌❌❌
ያኔ ልጅ እያለን ሳይገባን እውነቱ፣
በፅልመት ተውጠን ስንኖር በከንቱ፣
ሀላልና ሀራም ሽርክና ቢድአን፣
በደሊል ቡርሀን መለየት ተስኖን፣
በኩፍሮች ባህል በቡሄ እንቁጣጣሽ፣
ተመሳስለን ኖረን በዘመን አመጣሽ፣
ህፃንነት ገኖ በከንቱ ስንከንፍ፣
የኛ ባህል መስሎን ስንል ከርፈፍ ከርፈፍ፣
መቆየት ደግ ነው ተረዳን እውነቱን፣
ያንን አሰስ ገሰስ የሽርክ መአቱን።
🌀🌀🌀🌀🌀🌀🌀🌀
ቡሄም የኩፋር ነው የእምነት አካላቸው፣
የጥንት የጠዋቱ የኖረ አብሯቸው፣
መመሳሰል ደግሞ ከአይሁድ ነሷራ፣
በጥብቅ ተወግዟል ከኢስላምም ጎራ፣
ዛሬም ተተብትበን በይሉኝታ ወጥመድ፣
በአጉል ጉርብትና በጥፋት ላይ መንገድ፣
ከቡሄ ገበታ ከወግ ከባህሉ እንቋደሳለን፣
ይሄው ስንጃጃል ከኩፋር ጋር አለን።
🌀🌀🌀🌀🌀🌀🌀🌀
ቡሄ የኩፍር ነው የእምነታቸው አካል፣
ጉርብትና እያልን ምነው ባንጃጃል፣
እምነትም ሌላ ነው ጉርብትናም ሌላ፣
ሁሉም አጥር አለው ድንበርና ኬላ፣
መቼም ሱንይ ሆነህ አልጠረጥርህም፣
ከዚህ አይነት ቦታ ፍፁም አትገኝም፣
አንድ አንድ ሰው አለ በስም የሰለመ፣
በአህመድ ሙሀመድ የተሸላለመ፣
አሏህን አምፆ ፍጡሩን ማስደሰት፣
መኗኗር በሚል ቃል ገመድ የሚጓተት፣
ብቻ ምን አለፋህ የተደበቀ አለ፣
በሙስሊም ጥላ ስር ከኩፋር የዋለ።
🌀🌀🌀🌀🌀🌀🌀🌀
በምንችለው አቅም ሙስሊሙን እናንቃ፣
መንገድም እንዳይስት እንዳይሰብር እቃ፣
ብዙ ጃሂሎችም በየቤቱ ሞልተው፣
ሽርክን ሴፍ አርገዋል ተውሂድን ደልተው፣
ነሀሴ 12 ቡሄያቸው ነውና፣
እኛም እናጋልጠው ይህንን ገመና፣
ይህን ስትል ደግሞ ስም አያጡልህም፣
አክራሪ ይሉሀል ካንተ ላይ አይወርዱም፣
መኗኗር የማያውቅ የሰው አውሬ መባል፣
ፍፁም አይበግርህ በአቋምህ ቀጥል
https://t.me/Abuaetika
https://t.me/Abusumeya1
❌❌❌❌❌❌
ያኔ ልጅ እያለን ሳይገባን እውነቱ፣
በፅልመት ተውጠን ስንኖር በከንቱ፣
ሀላልና ሀራም ሽርክና ቢድአን፣
በደሊል ቡርሀን መለየት ተስኖን፣
በኩፍሮች ባህል በቡሄ እንቁጣጣሽ፣
ተመሳስለን ኖረን በዘመን አመጣሽ፣
ህፃንነት ገኖ በከንቱ ስንከንፍ፣
የኛ ባህል መስሎን ስንል ከርፈፍ ከርፈፍ፣
መቆየት ደግ ነው ተረዳን እውነቱን፣
ያንን አሰስ ገሰስ የሽርክ መአቱን።
🌀🌀🌀🌀🌀🌀🌀🌀
ቡሄም የኩፋር ነው የእምነት አካላቸው፣
የጥንት የጠዋቱ የኖረ አብሯቸው፣
መመሳሰል ደግሞ ከአይሁድ ነሷራ፣
በጥብቅ ተወግዟል ከኢስላምም ጎራ፣
ዛሬም ተተብትበን በይሉኝታ ወጥመድ፣
በአጉል ጉርብትና በጥፋት ላይ መንገድ፣
ከቡሄ ገበታ ከወግ ከባህሉ እንቋደሳለን፣
ይሄው ስንጃጃል ከኩፋር ጋር አለን።
🌀🌀🌀🌀🌀🌀🌀🌀
ቡሄ የኩፍር ነው የእምነታቸው አካል፣
ጉርብትና እያልን ምነው ባንጃጃል፣
እምነትም ሌላ ነው ጉርብትናም ሌላ፣
ሁሉም አጥር አለው ድንበርና ኬላ፣
መቼም ሱንይ ሆነህ አልጠረጥርህም፣
ከዚህ አይነት ቦታ ፍፁም አትገኝም፣
አንድ አንድ ሰው አለ በስም የሰለመ፣
በአህመድ ሙሀመድ የተሸላለመ፣
አሏህን አምፆ ፍጡሩን ማስደሰት፣
መኗኗር በሚል ቃል ገመድ የሚጓተት፣
ብቻ ምን አለፋህ የተደበቀ አለ፣
በሙስሊም ጥላ ስር ከኩፋር የዋለ።
🌀🌀🌀🌀🌀🌀🌀🌀
በምንችለው አቅም ሙስሊሙን እናንቃ፣
መንገድም እንዳይስት እንዳይሰብር እቃ፣
ብዙ ጃሂሎችም በየቤቱ ሞልተው፣
ሽርክን ሴፍ አርገዋል ተውሂድን ደልተው፣
ነሀሴ 12 ቡሄያቸው ነውና፣
እኛም እናጋልጠው ይህንን ገመና፣
ይህን ስትል ደግሞ ስም አያጡልህም፣
አክራሪ ይሉሀል ካንተ ላይ አይወርዱም፣
መኗኗር የማያውቅ የሰው አውሬ መባል፣
ፍፁም አይበግርህ በአቋምህ ቀጥል
https://t.me/Abuaetika
https://t.me/Abusumeya1