አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ጎሮ አሸበረቀች
በውድ ልጆቿ ተውሂድን አንጋሾች ፥
ደፋ ቀና የሚሉ የሃቅ ዘበኞች
የሚተናነሱ ወንድም ለወንድሞች ፥
ተውሂድን አንግበው ሸርክን ተዋጊዎች
በተመዩዛቸው የትም ታዋቂዎች
በሩቁ ስታዩ ሱናን አብሳሮዎች
በጣም ብርቱ ናቸው በአህሉል ተሃዙቦች
ስማቸው ሲጠራ በሩቁ ደንጋጮች
አኩርፏቸው አሉ ሃቅን ሲጫዎቱበት
በጊዜ ቶብቱ እኔ አቶ ሸህነት ፨፨፨፨
አልሃምዱሊላህ ፏዋዋዋዋ ብላለች ጎሮ
ኒብራሳችን መቷል ሊመክረን በአንክሮ
^^^^^***^*
ወንድሞች መተዋል ጎሮን ሊያሳምሯት
ገባ ገባ በሉ አብረን እናድምቃት
ጎሮ አሸበረቀች
በውድ ልጆቿ ተውሂድን አንጋሾች ፥
ደፋ ቀና የሚሉ የሃቅ ዘበኞች
የሚተናነሱ ወንድም ለወንድሞች ፥
ተውሂድን አንግበው ሸርክን ተዋጊዎች
በተመዩዛቸው የትም ታዋቂዎች
በሩቁ ስታዩ ሱናን አብሳሮዎች
በጣም ብርቱ ናቸው በአህሉል ተሃዙቦች
ስማቸው ሲጠራ በሩቁ ደንጋጮች
አኩርፏቸው አሉ ሃቅን ሲጫዎቱበት
በጊዜ ቶብቱ እኔ አቶ ሸህነት ፨፨፨፨
አልሃምዱሊላህ ፏዋዋዋዋ ብላለች ጎሮ
ኒብራሳችን መቷል ሊመክረን በአንክሮ
^^^^^***^*
ወንድሞች መተዋል ጎሮን ሊያሳምሯት
ገባ ገባ በሉ አብረን እናድምቃት