በኡስታዝ ሰዒድ ሙሳ
~~~~~~~~~~~~~
✒️ "የሰለፊያን ጎዳና ለመገንዘብና ለመከተል፣ ሐቅን ለማወቅና ለመተግበር፣ ሱናን ለመረዳትና አጥብቆ ለመያዝ፣ ትግል ከማድረጉ በላይ ሰውን ለመያዝና ለመሰብሰብ ሲኳትን የነበረ ሁሉ ሰው መያዝ ሲያቅተው እና የያዛቸውም ሰዎች የበነኑና የተነኑ በሚመስል መልኩ ከጎኑ ሲሰለቡበት ሰለፊዮችን ጥላት አድርጎ መያዝ ማካካሻ የሚመስለው ከንቱ እንደ ማየት የሚገርምና የሚያሳዝን ነገር የለም።"