ሁዘይፋ ኢብኑ አልየማን ምን ይላል ሙሲባ / ፈተና አይጎዳህም ዲንህን እስካወክ ዲረስ ይልቁንም ሙሲባ / ፈተና የሚባለው እውነቱ እና ውሸቱ ተቀላቅሎብህ/ ተመሳስሎብህ የትኛውን ልከተል ብለህ ግራ መጋባትህ እሱ ነው ሙሲባ/ ፈተና ብሎ ማለት ይላ ል።[[ ሙሶነፍ ኢብኑ አቢ ሸይባህ]]
https://t.me/joinchat/AAAAAFlNBV48WTpVnRvRiw
https://t.me/joinchat/AAAAAFlNBV48WTpVnRvRiw