#መውሊድ_አላከብርም___!!
🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁
▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴
ያኔ በዚያ ዘመን፤
ነቢ እና ሶሀቦች ለኢስላም ሲተጉ፡
የመካን ሙሽሪኮች፤
የሀቅን ጠላቶች ዘወትር ሲዋጉ፡
በተውሒድ ታንፀው፤
ጨረቃን አድምቀው ጨለማን ሲጠርጉ፡
ውሸት ናቸውና፤
መሊድና አሹራ መች ተደነገጉ⁉️
▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴
ፅልመቱ ሲገፈፍ፤
በሁሉም አቅጣጫ ፀሀዩ ሲበራ፡
ከጭቆና ወጥቶ፤
ከፍ ብሎ ሲታይ የኢስላም ባንድራ፡
በአሏህ እገዛ፤
ሀቁ ሲፈነድቅ የተውሒዱ ጮራ፡
የሙሀመድ አሚን፤
የልደት ቀን በዐል ከቶ መች ነበረ፡
ቢያስጠነቅቁ እንጂ፤
መቼ ፈቀዱና መቼስ ተከበረ⁉️
▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴
እናም አቋሜ ነው፤
የጥመት ጥርቅም መውሊድ አላወጣም፡
በውሸት ሰበካ፤
በሌለ ትረካ ቢድዐ ሽርክ አልጠጣም፡
ምንም ድሃ ብሆን፤
መንዳካ ተብዬ ስም ቢወጣልኝም፡
መውሊድ በሚል ፈሊጥ፤
የወጥ ማማሰያ ስልስ አልገኝም፡፡
▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴
ይልቁን ልንገርህ፤
መውሊድ ከመደገፍ ለስልጣን ለወንበር፡
እውነትን ተናግረህ፤
በተውሒድ በሱና እምነትህ ይከበር፡
በሱናው ነቀርሳ፤
በሽርኩ ጎርፍ ላይ አልተባበርም፡
ጥፋቱን እያወቅኩ፤
የፈለገ ያክብር ብዬ አልመሰክርም፡
ሙስሊም ለሀቅ እንጂ፤
ለጊዜያዊ ጥቅም በስሜቱ አይኖርም፡
የሸያጢን መንጋ፤
ለመጥፎ አስተሳሰብ ፈፅሞ አልገብርም፡
ሱና ተከታይ ነኝ፤
ቢዲዐ ነውና መውሊድ አላከብርም፡
⚾👉https://t.me/abureyan14
⚾👉https://t.me/abureyan14
🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁
▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴
ያኔ በዚያ ዘመን፤
ነቢ እና ሶሀቦች ለኢስላም ሲተጉ፡
የመካን ሙሽሪኮች፤
የሀቅን ጠላቶች ዘወትር ሲዋጉ፡
በተውሒድ ታንፀው፤
ጨረቃን አድምቀው ጨለማን ሲጠርጉ፡
ውሸት ናቸውና፤
መሊድና አሹራ መች ተደነገጉ⁉️
▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴
ፅልመቱ ሲገፈፍ፤
በሁሉም አቅጣጫ ፀሀዩ ሲበራ፡
ከጭቆና ወጥቶ፤
ከፍ ብሎ ሲታይ የኢስላም ባንድራ፡
በአሏህ እገዛ፤
ሀቁ ሲፈነድቅ የተውሒዱ ጮራ፡
የሙሀመድ አሚን፤
የልደት ቀን በዐል ከቶ መች ነበረ፡
ቢያስጠነቅቁ እንጂ፤
መቼ ፈቀዱና መቼስ ተከበረ⁉️
▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴
እናም አቋሜ ነው፤
የጥመት ጥርቅም መውሊድ አላወጣም፡
በውሸት ሰበካ፤
በሌለ ትረካ ቢድዐ ሽርክ አልጠጣም፡
ምንም ድሃ ብሆን፤
መንዳካ ተብዬ ስም ቢወጣልኝም፡
መውሊድ በሚል ፈሊጥ፤
የወጥ ማማሰያ ስልስ አልገኝም፡፡
▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴
ይልቁን ልንገርህ፤
መውሊድ ከመደገፍ ለስልጣን ለወንበር፡
እውነትን ተናግረህ፤
በተውሒድ በሱና እምነትህ ይከበር፡
በሱናው ነቀርሳ፤
በሽርኩ ጎርፍ ላይ አልተባበርም፡
ጥፋቱን እያወቅኩ፤
የፈለገ ያክብር ብዬ አልመሰክርም፡
ሙስሊም ለሀቅ እንጂ፤
ለጊዜያዊ ጥቅም በስሜቱ አይኖርም፡
የሸያጢን መንጋ፤
ለመጥፎ አስተሳሰብ ፈፅሞ አልገብርም፡
ሱና ተከታይ ነኝ፤
ቢዲዐ ነውና መውሊድ አላከብርም፡
⚾👉https://t.me/abureyan14
⚾👉https://t.me/abureyan14