✍️አንተ የቀን ልጅ ነህ ዛሬ ላይመለስ ሄደ አመለጠህ ያለፈህን ቀን የምታገኘው የውመል ቂያማ ነው በዛ ቀን ምን እንደሰራህ ትጠየቅበታለህ
👉ነገን ግን መድረስህን ወይም አለመድረስህን አታቅም
◍ዛሬ ማስቀደም ያለብህን ኸይር ስራ አስቀድም
🌾ብልጥ አራዳ ብሎ ማለት ከሞት ቡሃላ ላለው ሀገሩ ኸይር ስራ የሚሰንቅ ነው
https://t.me/abuumeralhabesh
👉ነገን ግን መድረስህን ወይም አለመድረስህን አታቅም
◍ዛሬ ማስቀደም ያለብህን ኸይር ስራ አስቀድም
🌾ብልጥ አራዳ ብሎ ማለት ከሞት ቡሃላ ላለው ሀገሩ ኸይር ስራ የሚሰንቅ ነው
https://t.me/abuumeralhabesh