Репост из: KEMAL
ሴት ልጅ ማረድ ይፈቀድላታል ሐኢዽ ላይ ብትሆንም ወንድ ቢኖርም ባይይኖርም ማረድ ትችላለች ።
فقد ثبت في صحيح البخاري أن امرأة ذبحت شاة بحجر، فسئل النبي صلى الله عليه وسلم عن ذلك فأمر بأكلها.
በቡኻሪ ዘገባ እንደመጣው
🔴👉 " አንዲት ሴት የሆነችን ፍየል በስለት ድንጋይ አርዳት ከዛም ነብዩን (صلى الله عليه وسلم) ስለዚች ፍየል ተጠይቀው ያረደችውን ብሉ ችግር የለውም ብለዋል ። "
وعند البخاري أيضاً أن جارية لكعب بن مالك كانت ترعى غنما بسلع، فأصيبت شاة منها، فأدركتها فذبحتها بحجر، فسئل النبي صلى الله عليه وسلم فقال: "كلوها".
🔴👉 አሁንም በቡኻሪ ዘገባ እንደመጣው በሀዲስ ቁጥር 5505
" አንዲት የከዕብ ብኑ ማሊክ ባሪያ የሆነች ሴት ፍየል ትጠብቅ ነበር እና ከዛ አንዲት ፍየል አደጋ ደርሶባት ከዛም ይህችን ፍየል በስለት ድንጋይ አረደቻት እና ከዛም ነብዩ ተጠይቀው መብላት ይቻላል ያረደችውን ብሉ አሉ ።"
||
ታላቁ የዘመናችን ዐሊም ሙሐመድ ኢብኑ ሷሊሕ አል-ዑሠይሚን ረሒመሁልሏህ ስለዚህ ጉዳይ ተጠይቀው እንዲህ ይላሉ፦
السُّـــؤَالُ
:
هل تجوز ذبيحة المرأة في حالة غياب الرجال، وهل تؤكل؟
📚 الجَــوَابُ :
ذبيحة المرأة حلال، سواءاً كان ذلك بحضرة الرجال أو بغيبة الرجال، إذا أنهرت الدم وذكرت اسم الله؛ لقول النبي -ﷺ- : «مَا أَنْهَرَ الدَّمَ، وَذُكِرَ اسْمُ اللَّهِ عَلَيْهِ، فَكُلُوهُ».
▫️ ولا فرق بين أن تكون حائضاً أو على طهر؛ لأن الحائض يجوز لها أن تذكر الله -عَزّ وَجَل-. نعم
ጥያቄ፥
ወንድ በሌለበት ሁኔታ የሴት እርድ ይበቃልን? እርዷ ይበላል ወይ ?!
*
መልስ፦
"የሴት እርድ ፍቁድ (ሐላል) ነው። ይህ ወንድ ቢርቅም ቢቀርብም (ይቻላል)። ደም ካፈሰሰችና የአላህን ስም ካወሳች።
ምክንያቱም ነብዩ ሶለልሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ስላሉ፦
'ደሙ የተፈሰሰንና በርሱ ላይ የአላህ ስም የተወሳበትን፤ ብሉት። '
ሐኢድ (የወር አበባ) ላይ ብትሆንም ጦሀራ ብትሆንም (ማረድ ትችላለች፣ የተፈቀደ ነው)። ምክንያቱም የወር አበባ ላይ ያለች (ሴት) ላቅና ከፍ ያለውን አላህን ስም ማውሳት ስለሚፈቀድላት። አዎ(ይቻላል)።"
https://t.me/almiarag_12