ውድ ተማሪዎቻችን የአላህ ሰላምና እዝነት ለእናንተ ይሁን
የሲራ ማጠቃለያ ፈተና የፊታችን ቅዳሜ ጠዋት አንድ ሰአት ላይ ተከፍቶ ማክሰኞ ጠዋት አንድ ሰአት ላይ የሚዘጋ ይሆናል።
በመሆኑም አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ ለማስታወስ እንወዳለን።