በጣም ከሚገርሙ ነገሮች ውስጥ አንዱ ሳዑዲ ከየትኛውም የሙስሊም ሃገራት በተሻለ ኢስላም እንደሚንፀባረቅባት እያመኑ ከየትኛውም ሃገር በላይ ጧት ማታ የሚያጠለሿት ሰዎች ሁኔታ ነው። እስኪ ከሳዑዲ የሚሻለው የትኛው ሃገር ነው?! ቱርክ፣ ኳታር፣ ኢራን፣…? የነዚህን ሃገራት ጉዳጉድ ስንጠቅስባቸው "እነዚህኮ ኢስላማዊ ነን አላሉም" ይላሉ። ያ አሕመቅ! "ኢስላማዊ ነን" አሉም አላሉም የባሱ እንጂ የተሻሉ አይደሉም። ታዲያ የባሱትን ጥሎ የተሻለው ላይ መዝመት ምን ማለት ነው?!
የነዚህ ሰዎች ምሳሌ ከብዙ ልጆቹ መሐል የሚሻለውን የበለጠ እንደሚጠላ ወላጅ ነው። አንዳንዱ ወላጅ እቤቱ ውስጥ የሚቅም፣ የሚያጨስ፣ የማይሰግድ፣… ዱርየ ልጅ እያለ ኢስላምን ለመተግበር ያቅማቸውን የሚታትሩትን ልጆች መውጫ መግቢያ ሲያሳጡ ይታያሉ። ምንም ሳያጎድሉ እንዲሁ ልብስ አሳጠሩ፣ ፂም አሳደጉ፣ ጂልባብ ለበሱ ብለው "አይንህ/ሽን ላፈር!" የሚሉት ስንትና ስንት ናቸው?! የነዚህም ምሳሌ እንደዚያው ነው።
አንዳንዱማ ጭራሽ "ከነ ሳዑዲ ይልቅ ኢራን ትመቸኛለች" ሲል ትሰማዋለህ። እንዲህ አይነቱን ሞኝ እጁን ይዞ የዐቂቃ ሀሁ ማስተማር ይቀድማል። የሚደንቀው "ሺዐዎችኮ እነ አቡብክርና ዑመርን የሚያከፍሩ፣ የሚያወግዙ ናቸው፤ እናታችን ዓኢሻን በዝሙት የሚወነጅሉ፣ ሱኒ፞ዮችን በእምነታቸው ምክንያት ብቻ በየጊዜው የሚገድሉ ናቸው" ስትለው "እኔ ስለ ዐቂዳቸው ምን አገባኝ?!" ይላል።
እስኪ ይህን ወፈፌ ተመልከቱ! የዐቂዳቸው ጉዳይ ካላገባህ ለምን ሂንዱዎችን፣ ቡድሀዎችን አትደግፍም?! ለምን ሙስሊሞችን እያንገላቱ ያሉትን በርማዎችን፣ ቻይናዎችን አታደንቅም?
* በዓኢሻ ፋንታ በዝሙት የሚወነጅሉት ወላጅ እናትህን ቢሆን ኖሮ ሺዐ የሚባል ፍጡር ባላደነቅክ ነበር!!
* በነ አቡበክርና በነ ዑመር ፋንታ "ጣኦት" እያለ ጧት ማታ የሚያንቋሽሸው ወላጅ አባትህን ቢሆን ኖሮ ለሺዐ ወግነህ ባልተከራከርክ ነበር!
* በየጊዜው ኢራን ውስጥ የሚሰቀሉት ሱኒ፞ዮች የእናትህ ልጆች ወንድሞችህ ቢሆኑ ኖሮ ለሺዐ አድናቆት ባልኖረህ ነበር!!
ከሰመመንህ ንቃ ወንድሜ! ስሜት አይጫወትብህ!! የእምነት ጉዳይ እንደ እግር ኳስ በስሜት የሚጨፍሩበት አይደለም። ብትችል በእውቀት ተናገር። ካልሆነ ቢያንስ አስተውል፣ አመዛዝን።
t.me/IbnuMunewor