ነዳፊህ በርክቶ ቢያንስም ባልደረባ
ችግር አምርሮብህ ኪስ ማጀት ቢዛባ
በርታ በል ወንድሜ ጭርታው ይወገድ
ከሰለፎች ጋር ነህ ውብ ነው ያንተ መንገድ !!
የሚሉብህ ከፍቶ ቢጠብብህ ምድሩ
ሲያሴሩብህ ውለው ሲያጠለሹህ ቢያድሩ
አይጭነቅህ ወንድም ካለህ በመስመሩ
ቁብ አትስጠው ከቶ ቢያኮርፉህ ቢያሴሩ!!
ሰለፊይ መሆን ጣፋጭ ነው ከምሩ !!
…🖋በUstaz Muhammed-sirage
https://t.me/ahlusunnaweljemea
ችግር አምርሮብህ ኪስ ማጀት ቢዛባ
በርታ በል ወንድሜ ጭርታው ይወገድ
ከሰለፎች ጋር ነህ ውብ ነው ያንተ መንገድ !!
የሚሉብህ ከፍቶ ቢጠብብህ ምድሩ
ሲያሴሩብህ ውለው ሲያጠለሹህ ቢያድሩ
አይጭነቅህ ወንድም ካለህ በመስመሩ
ቁብ አትስጠው ከቶ ቢያኮርፉህ ቢያሴሩ!!
ሰለፊይ መሆን ጣፋጭ ነው ከምሩ !!
…🖋በUstaz Muhammed-sirage
https://t.me/ahlusunnaweljemea