Ethio Muslim Students


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


👋ሠላሙ ዓለይኩም ወረህመቱሏህ👋
👉ይህ ለሁሉም ሙስሊም 👳ተማሪዎች ወደፊት በማሰብ የተከፈተ ቻናል ነው
👉ሁሉንም እዚህ ያገኛሉ
( ደርሶች📕, ሀድራዎች👳, እንዲሁም ኢሽቅ👏 )
👉ለማንኛውም ሀሳብና አስተያየት
Inbox me 👇👇👇
📩 @Haliunique
👐Leave ከማለታቹህ በፊት ምን መስተካከል እንዳለበት ያሳውቁን🙏

@Allmuslimstudents

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: ጌታዬ ሺሊላ በጅ ኣረገው ሙልኩ አቡል ጀበል ግርማ አለው ለመልኩ ጌታዬዋ ግርማ አለው ለመልኩ😊 New
ውድ የቻናልና የግሩፕ አድሚንና ክሬተሮች እንደምን ናችሁልኝ እርሶ ቻናል ሲከፍቱ ምን ፕሮፋይል ላደርግ ነው ብለው ተጨንቀው ያውቃሉን፡

መልሶ አዎን ከሆነ አለንሎ በሚያምር
መልኩልክ ከላይ እንዳያቹት በጣም በቅናሽ #ወላሂ
በ HD+ እንሰራሎታለን ያናግሩን ብቻ👇👇


➛#ቢክራሽን (ድንግልናሽን) በሀራም
#አትስጭው!!
———
➡️ምላሱ ከጦር ይሰላል፣ ምታሀታዊ የፍቅር ቃላቶቹ ልብሽን ሰቅዞ ይይዝሽና የደም ዝውውርሽ ቀጥ እስኪል ካለሱ እንዳታስቢ ያደርግሻል!። በየ ደቂቃው ይደውላል፣ ያስመስላል፣ መወደዱን መፈቀሩን እስኪያረጋግጥ የፍቅረኛ ገፀ ባሀሪን ይተውነዋል። አቤት! ከዚያማ የአይንሽ ረሀብ፣ የልብሽ ስስት መሆኑን ሲረዳ በፍቅሩ መነደፍሽን መምበርከክሽን ሲያረጋግጥ ሰወር ያለ ቦታ ይቀጥርሻል፣ የወደፊቱ ባልሽም አይደል¡ ታምኚዋለሽ ትከተይዋለሽ እንዴትስ አታምኚው?!....ምሎ ተገዝቶ ምንም አይፈጠርም ብሎ ዋሽቶ ፀጥ ያለ ስፍራ ይጋብዝሻል። አንቺማ ተላላዋ የመቃወም አቅምሽ ክዶሽ እሺ ብቻ፣ መከተል ብቻ፣ ለምኖም አልቅሶም ያሰበውን በአላህ ዘንድ የተጠላውን የተወገዘውን ዝሙት ይፈፅማል። ድንግልናሽን ይገረስሰዋል.....

➡️ብዙ እህቶች ተታለን ነው ድንግልናችንን ያጣነው ሲሉ መስማት ተለምዷል፣ እና ፎቶ ልትነሱ ነበር እንዴ ፀጥ ያለ ሰው ዝር የማይልበት ቦታ የወሰደሽ?፣ ግንኮ መንበርከክ የነበረብሽ ልብሽ ታፈቅር ዘንድ አሳምሮ ለፈጠራት አላህ ነበር....

➡️አንዳንድ እራስ ወዳድ ነብሲያና ሸይጧን ያለ ልጓም የሚጋልቧቸው ወንዶች በጦር ምላሳቸው በእህቶች ልብ ላይ መርዛቸውን ይረጩና ክልክሉን መንገድ ጥሰው ይሄዳሉ። ክብሯን ጥብቅነቷን ያበላሹና "የናቴ መቀነት አደናቀፈኝ" በሚል ተልካሻ ሰበብ ከሴቶች አጠገብ ይሰወራሉ፣ ባለ ተራዋን ማንቆለጳጰስ ይጀምራሉ፣ አበድኩልሽ ከነፍኩልሽ፣ እህል አልበላ፣ ውሃ አልጠጣ አለኝ፣ እያለ ሲፎትት ይውላል። እስኪ ሽማግሌ ላክ በይው!፣ ሀላል አርግልኝ በይው!፣ ዛዛታ አያስፈልግም!!።

➡️ወንድነቱ ከተመቸሽ ለጌታው ያለው ቀረቤታ ከተስማማሽ መስራት ከቻለ፣ ህልምና አላማውን ከተረዳሽ፣ ሀያ አግባኝ በይው!፣ ግራ በገባው ምርጫሽ ግራ አታጋቢው ቆርቆሮና ብልጭልጭ ነገሮች ከውስጥሽ አስወግጂ በቃ "ምርጥዬ ነገር ሁኚ!"።

➡️እርሱ ግን አስመሳይ ውሸታሙ ከሆነ እመኚኝ ልሞክርሽ ይልሻል፣ ሲያስቅ¡¡ አንቺ የላብራቶሪ አይጥ ነሽ እንዴ?! ከዚያም መቼስ ትዳር አይቀርምና እርሱ ለማግባት ሲፈልግ ግን ድንግል መሆን አለባት ይላል፣ ይገርማል፣ ይደንቃል፣ እርሱ ገጠርም ቢሆን ሂዶ ድንግል ፈልጎ አግኝቶ ሊያገባ ይችላል፣ ግንኮ ያስቃል¡¡፣ ከስንቷ ጋር ሲጨማለቅ ከርሞ ሳቅ ስላቅ፡፡

➡️አንቺ ግን የባልሽን ሀቅ አሳልፈሽ ሰጠሽ ፀፀት!፣ ከንቱ እሪታ ብቻ፣ እሺ ጥብቅ አላህን የሚፈራ ሰው ቢፈልግሽ ምን ልትይ ነው?!። ለአወናባጁ ፊት አትስጪው! የሚፈልግሽ ከሆነ አንቺም ምርጫሽ ከሆነ ለምን በሀላል በኒካህ አትጣመሩም?! ለነገሩ አሁን ላይ ምን አለሽ ስንት አለሽም ሊልሽ ይችላል፡፡

➡️እዚህ ጋር በቅርብ ቤተሰቧ ግራ እስኪጋባ የትዳር ጥያቄዎችን የምትመልስ እህትን ለምን? ስል ጠይቄያት የሰጠችኝ መልስ እጅግ አሳዛኝ ነው፡፡ "የኔ የምለው ሰው እራሴን አሳልፌ የሰጠሁት ሰው ካደኝ እና የቤተሰቤን አባል(የአክስቴን ልጅ) አገባ" አለችኝ፣ እናም በቤተሰብ የሚመጡ ጥያቄዎችን ለዛ ነው የማልቀበለው ያለችኝ አሳዝኖኛል፡፡

➡️ስንት እህቶች በወንዶች ስል ምላስ ተታላቹህ ቢክራቹህን እንዳጣችሁ ቤቱ ይቁጠረው፣ ከዚህም አልፎ አንዳንድ በስነ ተዋልዶ ላይ የሚሰሩ ሆስፒታሎች ፅንስ ለማጨናገፍ ያለው ግፍያ በዛ ላይ እጅግ በጣም ትንንሽ ልጆች መሆናቸው እጅግ አደገኛ ሁኔታ ላይ መሆናችንን ያሳያል፡፡የቅርብ ጊዜ ጥናት የሚያሳየው ደሞ postpill የሚባል የፅንስ መከላከያ በፋርማሲዎች ተፈላጊነቱ ከፍተኛ እንደሆነና ለወደፊቱ ከባድ
የወሊድ ችግር እንዳለው ተጠቁሟል፡፡

➡️አንቺ ምርጧ ሴት! አንቺ ከዱኒያ የላቅሽ የተከበርሽ ደግ የሆንሽው እህቴ! ስለምን ትታለያለሽ?! እንሞካከር ካለሽ ዳግም ዐይኑን በማታይው ርቀት ራቂው!!።
[Copy ከኻሊድ ሙኒር ከተወሰነ ማስተካከያ ጋር]

👇👇👇 JOIN👇👇👇
@Allmuslimstudents
@Allmuslimstudents
@Allmuslimstudents
👆👆👆 JOIN 👆👆👆


🌹አሰላሙአለይኩም🌹
🌹ወረህመቱላሂ 🌹
🌹ተአላ ወበረካትሁ 🌹

👉👉 *አንተ ወጣት ሆይ ንቃ* 👈👈


#ከአጅነቢዮች ያለክ ግንኙነት በሰፋ ቁጥር ወደ መጥፎ የምታመራበት መንገድ ይገዝፋል፡፡...ከአጅነቢዮች ያለህን ግንኙነት በቀነስክ ቁጥር ወደ #ፋሂሻ የምታመራበት መንገድ ይጠባል፡፡

👉👉በመደውልም ይሁን በፅሁፍ ከአጅነቢይ ሰው ማውራት ካዘወተርክ ..ልብክ ላይ #ኒፋቅ በቅሎ ወደ አላስፈላጊ እርከን ትሸጋገራለህ ...በአይናችን እያየን ..በጆሯችን እየሰማን ነው .. የት ይደርሳሉ የተባሉ ወንዶች ከሴቶች ባላቸው "ዐላቃ" የተነሳ ነው ውርደትን የሚከናነቡት °° #አንቺም ቢሆን እንደሱ ከወንዶች ጋር ያለሽ ቅርርቦሽ ለከት ሊኖረው ይገባል ...አለዚያ ውርደትሽ እሩቅ አይደለም .. ውስጥ አዋቂው አላህ ሁሉንም እያየ ዝም ያለሽ ምናልባት ትመለሺ ይሆናል ብሎ እንጂ አለዚያ በአይ ጨረፍታ አንችን የመያዝ ችሎታ አጥቶ አይደለም፡፡

👉👉#ኸልዋ ወደ መጥፎ ነገር ከሚመሩ ነገራቶች ዋነኛው ነው ..በታክሲ ..በመንገድ ..በቤት #በየትኛውም አጋጣሚ አንድ ወንድ እና አንድ ሴት ብቻቸውን ከሆኑ ..ሸይጧን ሶስተኛቸው ነው ፡፡ ®__ሸይጧን ሶስተኛው ከሆነ አካል ላይ መልካም ነገር አይፈጠርም .. ፡፡

👉👉በተለይ ዲን ተገንዝቧዋል ከሚባል አካል ይህን ቆሻሻ ተግባር መመልከት ልብ ያደማል ...ወገኔ ሆይ ንቃ ተደብቀህ ብሰራው ውስጥ አዋቂው አላህ አደባባይ ያወጣብሃል .. ችላ ሲልህ አላህ እያዘናጋህ መሆኑን አትዘንጋ ፡፡

🙏🙏አላህ እኔንም ቤተሰቦቼን ወዳጆቼን ..ሁሉንም ሙስሊም አካል ከዚህ አስነዋሪ ስራ ይሰውረን ፡፡

@Allmuslimstudents

_አሚን_

✍ወንድማችሁ መሀመድ ሰይድ

t.me/Allmuslimstudents


የኢትዬጲያ እ/ጉ/ጠ/ም/ቤት ኘሬዝዳት
የኢትዮጵያ ዑለማ ምክር ቤት ሰብሳቢ
የኢትዮጵያ የሠላም የአድነት አባት
የኢትዮጵያ ክቡር ዶክተር
የኢትዮጵያ ተቀዳሚ ሙፍቲህ........ ይቀ
ሀጂ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ገነቴዋ😍

#ዘንድሮ_ችግኝ_ተከላ

@Allmuslimstudents
@Allmuslimstudents


#አሊምን ሲርበው ፍራ
#ጃሂልን ሲጠግብ ፍራ

🌟ኢልምና ጥጋብ አብረው #አይሄዱም ብለዋል አልይ
(ረ.አ)

🌟ሙስሊም ሆድን ለሶስት ነገሮች #ይክፈል
1.ለምግብ
2. ለውሀ
3. ለአየር
ነብያችን (ሱ.አ.ወ)

🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓
🎓 join us
@Allmuslimstudents
🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
😂😂😂😂😂😂😂
https://telegram.me/Allmuslimstudents


🌟🌟🌟አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ተአላ ወበረካትሁ🌟🌟🌟

- - " #የህይወት_ህግጋቶች " - -

💫ከመናገርህ በፊት | ☞ አስብ ★
💫ከመፈረምህ በፊት | ☞ አንብብ
💫ከማስተማርህ በፊት | ☞ ተማር ★
💫ከመምከርህ በፊት | ☞ ተግብር ★
💫ከመቁረጥህ በፊት| ☞ ለካ ★
💫ከማጉደልህ በፊት | ☞ ተካ ★
💫ከመዋጥህ በፊት | ☞ አላምጥ ★
💫ከመገንዘብህ በፊት | ☞ አድምጥ ★
💫ከማመንህ በፊት | ☞ አረጋግጥ ★
💫ከመረከብህ በፊት | ☞ ቁጠር ★
💫ከመወሰንህ በፊት | ☞ መርምር ★
💫ከመስራትህ በፊት | ☞ አቅድ ★
💫ከመተኮስህ በፊት | ☞ አልም ★
💫ከመተቸትህ በፊት | ☞ አጣራ ★
💫ከመብላትህ በፊት | ☞ ስራ ★
💫ከመሞትህ በፊት | ☞ ነሰሃ ግባ ★
💫ከመሄድህ በፊት | ☞ተስፋ ሰንቅ ★
💫ስትወያይ-----☞ ሁን አስተዋይ ★
💫ስትናደድ---- ☞ ቶሎ ብረድ ★
💫ስትናገር---- ☞ በቁምነገር ★
💫ስትቸገር---- ☞ መላ ፍጠር ★
💫ስትቀመጥ---- ☞ ቦታ ምረጥ ★
💫ስትወስን---- ☞ ቆራጥ ሁን !!
☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆


@Allmuslimstudents


Insha allah jemeaw seb seb ybelna arif arif negeroch yzen enkerbalen le hulum temariwech share enadrgn


Insha allah Yhenn 👆👆👆share bemadreg lehulum enadars ke nya gar


አ ሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ተአላ ወበረካትሁ

ኢንሻላሁ ተአላ
በዚህ channal ውስጥ
👉እኛ ሙስሊም ተማሪወች
ስለ ኢስላም ምናውቅበት አውቀንም ምናሳውቅበት
👉 በትምህርት ቤት ውስጥ በኢስላማዊ አኽላቃችንን ምናሳምርበት
👉 በትምህርት እና በዲን ምንጠነክርበት እና ውጤታማ ምንሆንበት
👉እና እያዝናኑ ሚስተምሩ ግጥሞች እና እጫጭር ቪዲወች እንዲሁም ለተማሪወች በመሻኺወች የተዘጋጀ ኢስላማዊ ትምህርቶች
ይግቡ #Inshallah ትወዱታላቹህ

Join👇👇👇👇👇👇👇 Join

@Allmuslimstudents

Показано 10 последних публикаций.

132

подписчиков
Статистика канала