🎙ፆም ማለት ከምግብና መጠጥ መቆጠብ ብቻ አይደለም ‼
ፆመኛ ነህ አሏህን ፍራ ማለት👇
📌 በምላስህ አሏህን ፍራ ሀራም ከመናገር ‼️
📌 በአይንህ አሏህን ፍራ ሀራምን ከመመልከት‼️
📌 በጆሮህ አሏህን ፍራ ሀራምን ከመስማት‼️
📌 በእጅህ አሏህን ፍራ ሀራምን ከመዳሰስ‼️
📌 በእግርህ አሏህን ፍራ ወደ ሀራም ከመሄድ‼️
አቡየህያ ኢብራሂም حفظه الله
🖇
https://t.me/alsuna_studio/439