ነቅራእ መድረሳ


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


የእኛ ዋና አላማችን አላህን መገዛትና
መልእክተኛውን መከተል ነው፡፡ ﷺ
⚡️GROUP👇👇
@Amir_1Ao
@Amir_1Ao
@Amir_1Ao

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


በጌታህ ደጃፍ ላይ ለማኝ ሆነህ ስትቆም
#ልብህን እንጂ ቃላቶችህን አታዘጋጅ

@Amir_1Ao


የነብዩሏህ አደም እና እናታችን ሀዋእ ልጆች ስንት ነበሩ?
Опрос
  •   ሀ.10 ወንዶች እና 7 ሴቶች
  •   ለ. 7 ወንዶች እና 7 ሴቶች
  •   ሐ.8 ወንዶች እና 8 ሴቶች
  •   መ.10 ወንዶች እና 10 ሴቶች
22 голосов


የጀነት በሮች 7 ናቸው፤
Опрос
  •   ሀ.እውነት
  •   ለ.ሀሰት
31 голосов


የመስጂድ አል አቅሷ ስም ቁርዓን ውስጥ ስንቴ ተጠቅሷል?
Опрос
  •   ሀ.3
  •   ለ.4
  •   ሐ.2
  •   መ.1
36 голосов


እውነተኛ ኪሣራ የጀነት ስፋቷ ከሰማይና ከምድር የሰፋ ሆኖ ሳለ እኛ ከእሷ ውስጥ ምንም ማረፊያ ቦታ ከሌለን ነው !💔


✅ ከጁመዓ ቀን ሱናዎች
➠➻➠➻➠➻➠➻➠➧
↩️‏ #سنن_يوم_الجمعة

➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ
🔹ገላን መታጠብ
🔹ለወንድ ሽቶ መቀባት
🔹ሲዋክ መጠቀም
🔹ጥሩ ልብስ መልበስ
🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት
🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
🔹✨በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد
      
الَّلهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّد ٍﷺ 
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ


@Amir_1Ao


ውድና የተከበራችሁ ቤተሰቦቻችን የምን ጠይቃቸው ጥያቄዎች ከምን ይሁንላችሁ ?
Опрос
  •   ሀ.ከሲራና ሀያቱ ሶሀባ
  •   ለ.ከነብያቶች ታሪክ እና ከቁርአን
  •   ሐ.ሁሉም
10 голосов


አሏህ ስሙን የሰየመለት ነብይ ማነው
Опрос
  •   ሀ. ሙሣ አለይሂ ሰላም
  •   ለ.ኢሳ አለይሂ ሰላም
  •   ሐ.ዘከሪያ አለይሂ ሰላም
  •   መ.ያህያ አለይሂ ሰላም
38 голосов


ከሰብር ትልቁ ሰብር ዝምታ ነው


ልጁ ካፊር የሆነ ነብይ ማነው ?
Опрос
  •   ሀ.ኢብራሂም አለይሂ ሰላም
  •   ለ.ሁድ አለይሂ ሰላም
  •   ሐ.ሉጥ አለይሂ ሰላም
  •   መ.ኑህ አለይሂ ሰላም
29 голосов


የባል ሀቅ ክብደት

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿والذي نفسُ محمدٍ بيدِه، لا تؤدِّي المرأةُ حقَّ ربِّها، حتى تؤدِّيَ حقَّ زوجِها كلَّه﴾

“የሙሀመድ ነፍስ በእጁ በሆነችው አላህ እምላለሁ! ሴት ልጅ የጌታዋን ሀቅ አትወጣም፤ የባሏን ሀቅ እስካልተወጣች ድረስ።”

📚 ሶሂህ አልጃሚ: 5295

@Amir_1Ao


ማንም ከንፈር እንዲመጥ ወይም React እንዲያደርግ አይደለም እዚ የማስቀምጠው ፍትህ ህግ ካለ በሚል ነው ሁላቹም ከታች ባለው ሊንክ ገብታቹ Petition እንድትፈርሙ ብቻ ነው።
https://chng.it/RNMNMvD4

#JusticeForHeaven


ረሱል ﷺ እንዲህ ብሏል" ከኔ በኃላ ነብይ አሏህ ቢልክ ኖሮ____ ይሆን ነበር " ብለዋል
Опрос
  •   ሀ.አቡበክር ረዲየሏሁ አንሁ
  •   ለ.ኡመር ረዲየሏሁ አንሁ
  •   ሐ.ኡስማን ረዲየሏሁ አንሁ
  •   መ.ሁሉም
44 голосов


በትግስት ጠብቅ !

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿يُسْتَجَابُ لِأَحَدِكُمْ مَا لَمْ يَعْجَلْ، يَقُولُ : دَعَوْتُ فَلَمْ يُسْتَجَبْ لِي﴾

“አንዳችሁ የምታደርጉት ዱዓችሁ ተቀባይነት ያገኛል እሳካልቸኮላችሁ ድረስ። መቸኮል ማለት፦ ዱዓ አድርጌ ነበር ተቀባይነት አላገኘልኝም ማለቱ ነው።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 6340

---------------
በርግጥም ከችግር በኋላ…

ከአነስ ቢን ማሊክ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ:  ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿النَّصْرُ مع الصَّبْرِ، و الفَرَجُ مع الكَرْبِ، و إنَّ مع العُسْرِ يُسْرًا، و إنَّ مع العُسْرِ يُسْرًا﴾

“ድል የሚገኘው ከትዕግስት ጋር ነው። ግልግል የሚገኝው ከጭንቅ በኋላ ነው። በርግጥም ከችግር በኋላ ምቾት አለ! ከችግር በኋላ ምቾት አለ።”

📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 2382

@Amir_1Ao


1ኛ ሰማይ ላይ ማን ይገኛል ?
Опрос
  •   ሀ.ነብዩሏህ ኢድሪስ አለይሂ ሰላም
  •   ለ.ነብዩሏህ አደም አለይሂ ሰላም
  •   ሐ.ነብዩሏህ ዩሱፍ አለይሂ ሰላም
  •   መ.ነብዩሏህ ኢብራሂም አለይሂ ሰላም
56 голосов


አሏህ ዘንድ ሁሉም እኩል ነው በ_____ብቻ ይበላለጣል፤ @Amir_1Ao
Опрос
  •   ሀ.በብር
  •   ለ.በፍቅር
  •   ሐ.በተቅዋ
  •   መ.በሶላት
149 голосов


የትኛው ነው ትክክል ?
Опрос
  •   ሀ.ሀቢል ቃቢልን ገደለው
  •   ለ.ቃቢል ሀቢልን ገደለው
  •   ሐ.ሸይስ ሀቢልን ገደለው
  •   መ.ሁሉም ትክክል ነው
137 голосов


በአብዛኛው ስሙ ቁርዓን ውስጥ የተጠቀሰው ነብዪላህ____ናቸው ?
Опрос
  •   ሀ.ዩኑስ አለይሂሰላም
  •   ለ.ኢብራሂም አለይሂሰላም
  •   ሐ.ዪሱፍ አለይሂሰላም
  •   መ.ሙሳ አለይሂሰላም
37 голосов


አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
እንዴት አደራችሁ ያጀመአ🌹🌹

አ🌹ድ🌷
አ🌹ደ🌷
አ🌹ድ🌷
አ🌹ድ🌷
አ🌹ድ🌷
አ🌹ድ🌷
አ🌹ድ🌷
አ🌹ድ🌷
አ🌹ድ🌷
አ🌹ድ🌷
አ🌹ድ🌷
አ🌹ድ🌷
አ🌹ድ🌷
አ🌹ድ🌷
📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚
            አ🎋ድ🥀
            አ🎋ድ🥀
            አ🎋ድ🥀
            አ🎋ድ🥀
            አ🎋ድ🥀
            አ🎋ድ🥀
            አ🎋ድ🥀
            አ🎋ድ🥀
            አ🎋ድ🥀
            አ🎋ድ🥀
            አ🎋ድ🥀
            አ🎋ድ🥀
            አ🎋ድ🥀
            አ🎋ድ🥀
  📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚                    
                       አ🌹ድ🌷ር🎋ጉ🥀
                       አ🌹ድ🌷ር🎋ጉ🥀
                       አ🌹ድ🌷ር🎋ጉ🥀
                       አ🌹ድ🌷ር🎋ጉ🥀
                       አ🌹ድ🌷ር🎋ጉ🥀
                       አ🌹ድ🌷ር🎋ጉ🥀
                       አ🌹ድ🌷ር🎋ጉ🥀
                       አ🌹ድ🌷ር🎋ጉ🥀
                       አ🌹ድ🌷ር🎋ጉ🥀
                       አ🌹ድ🌷ር🎋ጉ🥀
                       አ🌹ድ🌷ር🎋ጉ🥀
                       አ🌹ድ🌷ር🎋ጉ🥀
                       አ🌹ድ🌷ር🎋ጉ🥀
                       አ🌹ድ🌷ር🎋ጉ🥀
                       አ🌹ድ🌷ር🎋ጉ🥀

አድ🌹አድ🌷አድ🎋አድ🥀 አ🌹ድ🌷ር🎋ጉ🌹

አርጉ ባረከላሁ ፊክ📚📚

@Amir_1Ao


ከወንድም ክብር ላይ መከላከል!

ነቢዩ ( ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَن ذَبَّ عَن عِرْضِ أخِيهِ بِالغِيبةِ ، كان حقًّا على اللهِ أنْ يُعْتِقَه من النارِ.﴾

“ከወንድሙ ክብር በርቀት (በሌለበት) የተከላከለ ሰው በአላህ ላይ ከእሳት ነፃ ሊያወጣው ሐቅ አለ።”

📚 ሶሂህ ጃሚዕ፡ 6240


https://t.me/Amir_1Ao

Показано 20 последних публикаций.