🌹🌹
👉🏼ምርጥ ምክር
ልጅ እአሳዳጊውን ይምስላል
ተማሪ አስተማሪውን ይመስላል
ምን ለማለት እንደፈለኩ ግልፅ ይመስለኛል ልጅም መልካም ቤተሰብ ካሳደገው ከራሱ እና ከቤተሰብም አልፎ ለኡማው ይጠቅማል
እንድሁም ደግሞ እውቀትን ስንወስድ መነሀጁ ጥርት ያለ ሲሆን ሁሌም ከስሜቱ እና ከሰዎች ንግግር ይልቅ የአላህን ትእዛዝ የሚያስቀድም ከሆነ የወሰድነው ኢልም በሁለቱም ሀገር ስኬታማ ያደርገናል
ነገር ግን አሳዳጊ እና አስተማሪ የተስተካከለ ካልሆነ ከራስ አልፎ ሀገር አጥፊም ይኮናል ስለዚ እኛ እዉቀትን ከማን መዉሰድ እንዳለብን ጠንቅቀን ማወቅ አለብን ዛሬ እኛ የሄድንበትን መንገድ ነው የሚመጣው ትውልድ የሚሄድበት
🌹መንገዴም መነጁ ሰለፍያ የቀደምቶች ፋና
🌹ተዉቤ እጓዛለሁ በተዉሂድ በሱና
https://t.me/andnetbtewhidbesunabichanew href='' rel='nofollow'>