Aplus Hustler


Гео и язык канала: Дания, Английский
Категория: Криптовалюты


Buy ads: https://telega.io/c/AplusHustler
For promotion @Aplus_info
Referal Group @OnlineWorkersE
NO investment 🔐 Crypto | 💰 Finance | 🔍 Investment Guides
We break down the money game for the smart hustler.

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Дания, Английский
Категория
Криптовалюты
Статистика
Фильтр публикаций


$ATF Token 🔥

Par Refer 100 ATF ~ 0.16$
Min Withdraw 500 ATF

ሼር ተደራረጉ Comment ላይ 🎉

Spam.የምታደረጉ ልጆች Ban ያደርጋችኋል Automatically

በአንድ ሰው 0.166$


Trump is going to launch a new coin, whats your opinion since he had one and its down?🌚


Green 💰💵💰🔝


Ultimate Telegram Search Bot! Instantly find groups, channels, movies, news, chat messages👇


1,423×180 =256ሺ ብር በኛ ቻናል የተሰራ

A+ Family እስቲ የሰራችሁበት Like



3.6k 0 17 37 18

💵ከ 50$…በላይ እየተሰራበት ያለ አዲስ App ነው 🔥

☑️ይህ App 🇪🇹 ኢትዮጵያዊያን ገና አልገቡበትም

10$ ጀምሮ  በባንክ የሚከፍል ነው

በ🤑Binance,
በ🏦Tele birr እና
በ🏦CBE ባንክ ብር

WITHDRAW ማድረግ ይቻላል 💸 አዲስ App ስለሆነ ቀድማችሁ ገብታችሁ በደንብ ስሩበት ⚡️💸

☑️ለመጀመር 👇👇
https://cdnh5.dreamparty.cc/invoiceH5/#/invitefridown?inviteCode=2004922&inviteType=2&t=1

☝️☝️☝️☝️☝️


እዚ ድረስ ከመጣቹ አይቀር ከታች join የምትለውን ንኳት ✔️✔️✔️👇👇👇👇👇 🚀🚀


⚡️ የዛሬን አያድርገውና የዚህችን የPremise App ውለታ የምታውቋት ስንቶቻችሁ ናችሁ ? እስቲ አለው በሉኝ በReaction 👍

⚡️ ስራውን ለማታውቁት እንዲህ ነበረ👇👇

⚡️ ጠዋት ተነስተን አፑን እንከፍትና ተሽቀዳድመን ትዕዛዝ እንይዛለን ...

⚡️ ትዕዛዞቹ ቤተክርስቲያን , ሆስፒታል , ወዘተ .... ፎቶ ማንሳትና ስለዛ ነገር ጥያቄ መመለስ ነበረ .....

ፎቶ ለማንሳት ብዙ ስለሚያዞር ለዚህ App ሲሉ ሞተር ገዝተው በሞተራቸው እየዞሩ ሚሰሩ ብዙ ልጆች ነበሩ 🥰🥰


One of them is not like others


ሰላም ያዋለን አምላክ ሰላም ያሳድረን ❤

የነገ ሰዉ ይበለን❤

Good night fam❤🙌



አይኔ ራሱ ተቃጠለ😫




Price Action 🕯

4.6k 0 22 25 65

Forex Trading Series

         PART 1⃣
                  Lesson 2


1. What Is Forex Trading?

Forex ( Foreign Exchange) የውጭ ምንዛሬ ማለት ነው::

👉 Forex Trading ሲሆን ደግሞ የውጭ ምንዛሬ ግብይት ማለት ነው።

ምሳሌ የአሜሪካ ዶላር እና የኢትዮጵያ ብር

እኛ ኢትዮጵያዊያን ከባንኮች የአሜሪካ ዶላር እንገዛለን። የአሜሪካ ዶላር ከውጭ ሲላክልን ለባንኮቹ እንሸጣለን። Forex trading ይህ ነው የሁለት ሀገሮች ገንዘብ እርስ በእርስ ሲገበያዩ።

Forex Trading በአለም ላይ ትልቁ ግብይት የሚፈፀምበት ገበያ ሲሆን በ24 ሰዓት ከ6.5 ትሪሊዮን ዶላር በላይ ግብይት ይፈፀምበታል።

2. How Forex Trading Works?
   ፎሬክስ ትሬዲንግ እንዴት ይሰራል?

እኛ ትሬድ የምናደርገው ላይ ስንመጣ ደግሞ የራሱ የሆነ ሲስተም አለው። ይህ ሲስተም የሚሰራው ሁለት ጥንድ በሆኑ ገንዘቦች ይሆናል።

👉 Currency with Currency
     EUR/USD
     GBP/USD
     USD/JPY

👉 Metal/Stock/Indice with Currency

XAUUSD = Gold
USOIL
APL
TSLA

እነዚህን ማርኬቱ ላይ ትሬድ ልናደርግ እንችላለን።

👉 ስንገዛ እና ስንሸጥ (Buy/Sell) ስንል ባለቤት የምንሆንበት/ባለቤትነታችንን የምናጣበት ነገር የለም። የምንገዛውና የምንሸጠው Position እንጅ Asset አይደለም ስለዚህ Own የምናደርገው ነገር የለም።

ለምሳሌ
XAUUSD ወርቅን 4500 ዋጋው ቢሆን Analysis ሠርተን ከጨረስን በኋላ ዋጋው እንደሚጨምር ከተረዳን Buy ብንል አንድ ኪሎ ወርቅ ገዛን ማለት አይደለም። ወርቅ(XAUUSD) ዋጋው ይጨምራል ብለን የሆነ ገንዘብ Risk አደረግን ማለት ነው። ስለዚህ Buy and Sell ስንል ምንም አይነት ሃብት አንገዛም አንሸጥም። እውቀትን መሠረት ያደረገ ትንታኔ(Analysis) ሠርተን ዋጋው ይወጣል/ይወርዳል ብለን መግዛትና መሸጥ ነው።

👉 Forex trading በሳምንት 5ቀን ከሰኞ -አርብ 24 ሰዓት ይሰራል።

👉 Currency pair
ከላይ እንደነገርኳችሁ ትሬድ ለማድረግ ግዴታ ሁለት ገንዘብ ያስፈልጋል። በአንድ ገንዘብ ብቻ ትሬድ አይደረግም።

  EUR/USD አንድ ዩሮ ምን ያክል ዶላር ነው? 1 euro = 1.15 USD

  GPB/USD
  USD/JPY
  XAU/USD
  USD/ETB አንድ የአሜሪካ ዶላር ስንት ብር ነው?
1 USD = 150 ETB
 
ከላይ ያለውን Base Currency ስንለው ከታች ያለውን Quote Currency እንለዋለን።
EUR/USD EUR= base USD=  Quote
XAU/USD  XAU= base USD= Quote
USD/JPY   USD= base JPY= Quote

3. BUY & SELL
    መግዛትና መሸጥ


✅ Buy = Long ሁለቱም ተመሳሳይ ትርጉም የሚኖረው ሲሆን መግዛት ወይም ዋጋው ይጨምራል ማለት ነው።

👉 Bullish Market ዋጋው እየጨመረ ያለ ገበያ ማለት ነው። ወደፊት በዝርዝር እናየዋለን።

ምሳሌ USOIL ናፍጣና ቤንዚን በጦርነቱ ምክንያት በጣም እየጨመረ ነው።  ከጦርነቱ በፊት 1 በርሜል ድፍድፍ ነዳጅ 60 ዶላር አካበቢ ነበር። ከጦርነቱ በኋላ ግን ያው አንድ በርሜል ድፍድፍ ነዳጅ ከ100 ዶላር በላይ ሆኗል። ስለዚህ ይህን Bullish market ብለን እንጠራዋለን።

✅ Sell = Short ሁለቱም ተመሳሳይ ትርጉም የሚኖረው ሲሆን መሸጥ ወይም ዋጋው ይቀንሳል ማለት ነው።
  👉 Bearish Market ዋጋው እየቀነሰ/እየወረደ ያለ ገበያ

ምሳሌ የኢትዮጵያ ብር ከ አሜሪካ ዶላር
ምንም እንኳን በኢትዮጵያ ብር ትሬድ ባናደርግም ለምሳሌነት ግን እጠቀመዋለሁ።

ከሁለት አመት በፊት 1 ዶላር 54 ብር አካባቢ ነበር። የኢትዮጵያ ብር devaluate ከተደረገ በኋላ አንዱ ዶላር 70, 90, 120, 140, 150 ብር...... እየሆነ መጣ ስለዚህ የኢትዮጵያ ብር ከአሜሪካ ዶላር አንፃ የመግዛት አቅሙ እየተዳከመ እየቀነሰ መጣ። ይህን Bearish Market ብለን እንጠራዋለን።

4. Major Currency Pairs
   በብዛት ትሬድ የሚደረጉ ገንዘቦች


EUR/USD
GBP/USD
USD/JPY
USD/CHF
AUD/USD
NZD/USD
USD/CAD

ከዚህ ውስጥ መርጣቹህ አንዱን/ሁለት ነው ትሬድ ልታደርጉ የምትችሉት።

5. Market Participants
    እዚህ ገበያ ውስጥ ማነው የሚሳተፈው


👉 Central Banks ብሔራዊ ባንኮች

የአሜሪካ የእንግሊዝ የቻይና..... ብሔራዊ ባንኮች።

👉 Commercial banks የንግድ ባንኮች
👉 Companies
👉 Retail traders እኛ

ለዛሬ እዚህ ጋር አበቃሁ🙌
ያልገባቹህ ነገር ካለ፣ አስተያየትም ካለ Comment ላይ ፃፉ

ይቀጥላል .....

የቤት ስራ 🏠

እኛ(Retail traders) ትሬድ ስናደርግ ማርኬቱ ላይ ትፅእኖ እናመጣለን አናመጣም? ምክንያት?

መልሳቹህን comment ላይ ላኩልኝ

ይህንን ትምህርት ከወደዳቹህት like👍 በማድረግ ለጓደኞቻቹህ Share or forward
  
✈️ @AplusHustler

✈️ @AplusHustler


Amharic_Mark_Douglas_Trading_in_the_Zone_1_1_240525_114613_1_1.pdf
4.7Мб
Trading in the Zone by Mark Douglas (1) (1).pdf
3.1Мб
👆ለ ሳይኮሎጂ የሚጠቅማቹህ አሪፍ መፃፍ ነው "Trading in the zone" ይባላል።

በአማርኛም በእንግሊዘኛም ከላይ አስቀምጨላቹሃለሁ።

ስለ ሳይኮሎጂ ወደፊት እናውራለን

Share for your friends
✈️ @AplusHustler
✈️ @AplusHustler

4.2k 0 62 10 10

ይቺ የዛሬ ጠዋት የተሰራች ነች

ለማታ 2 or 3 ሰአት Giveaway 😊 እናረጋታለን
ለ 8 ሰው

5.2k 0 4 72 126

ጅብ ጋልቦ ነው እስክንባል ያልፍልናል😎

Good Morning


😁😁 የኛ ህይወት🙌


⚡️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️
የዩትዩብ ህግ ሊቀየር ነው 4 ወር አላችሁ በዚህ 👍🚩ወር 4000 ሰአት ሞልታችሁ ሞኒታይዝ አድርጉ
በአዲሱ ህግ 8000 ሰአት ሊሆን ነው


⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️


Apple ካሜራ የተገጠመለት AirPods ሊያወጣ እንደሆነ እየተነገረ ይገኛል።

ይሄ ከባድ ነዉ በጣም ለPrivacy👀

2027 🟧

Показано 20 последних публикаций.