Ⓐ, እውነተኛ ኢማን የሌላት ሴት ሂጃቧ
ላይ አረማመዷ ላይ ችግሩን ታዩታላቹህ
Ⓑ, ለዲኗ ጭንቅ የሌላት ሴት አለባበሷና
አነጋገሯ ላይ ችግሩን ታያላቹህ
Ⓒ, የውስጥ መበላሸት ምልክት በአነጋገር፣
በአለባበስ ፣ በውሎ ይገለፃል!
1// አል-ሐምዱሊላህ!
ሒጂባችንን በመልበሳችን የቀረብን ነገር የለም በል የማይጠቅሙን ነገሮች
ተወግደውልን ቢሆንጂ!ብሎም ከፈለግነው
በላይ አግኝተንበት እንደሁ እንጂ የፈለግነውን
አላሳጣንም የፈለግነው መጥፎ ሆኖ
በአሏህ እገዛና እዝነት ያራቀልን ቢሆን እንጂ
2 ተፈላጊነታችን_አላነሰም_አልቀነሰም
በተሻለ ተፈላጊነታችን ጨምሮ ቢሆንጅ
ያጣናቸውም በተሻሉ የተተኩ ወይም የተሻለ ነገርን አሲዘውልን ቢሆን እንጂ አላጣናቸውም!
3// ሒጃባትን የከለከለን ነገር የለውም
የተከለከልንበት የተቆጠብንበት ውድ
የሆንበት ከድሮው ዋጋና ማንነታችን
በላይ ከፍ ያልንበት ዘውዳችን ቢሆን እንጅ።
እናም ያለበሳቹህ እህቶች ልበሱ አትፍሩ
አሏህ ያግራላችሁ! ኣደብ ያለው ስረአትያለው ልብስ ልበሱ ስልጡኑ ይግባቹሁ
የናንተ መሰልጠን ምትሉት የምዕኣባውያን
አርቴፊሻል እስታይል መሰይጠን ነውና አትሰይጥኑ የኛ እስታይል አያልቅም የኛ
እስታይል ፎረረች አይደለም።
ሙስሊም አድርጎ ፈጥሮን እስልምናን
አድሎን ይህን ንፁህ እምነት ወፍቆን
ሳለ በራሳችን እጅ ከእስልምና ህግጋቶች አናፈናግጥ የሚጠቅመንን ቢሆንጅ ወደ ፊት የሚያስጉዘንን ወደ ስኬት ድልድይ ከፍ የሚያደርገንን ነገር ብሆንጂ ወደኋላ
የሚያስቀረን ህግጋት የለንም...!!
🔺በኢስላማዊ ሕጎች እንብቃቃ➴#ሴት_ልጅ !
ሙሉነቷ ውበቷ ስረኣቷ ስትርነቷ
ክብሯን መጠበቋ ነው።
#አሏህ_ለለብስነውን_እውነተኛ_ኢማንንም
ያልብሰን ሂጃባቸውን በስረኣት ኣደቡን ሀቁን ጠብቀው ከሚዋቡበት ያድርገን ከንግግር በፊት ተግባርን ይወፍቀን አሚን! (ወሏሁ' ተዓላ አዕለም!)
መካሪ አይደለሁም)። ለማስታወስ ብቻ!
ڪـونےغاليـة عفيفة
https: rel='nofollow'>//t.me/aselefiyadaruselem