⚠የቢድዓና የስሜት ተከታዮች መለያ
♦ የቢድዓ ተከታዮች መለያ ብዙ ቢሆኑም ከዚህ በታች የተጠቀሱት ዋና ዋናዎቹ ናቸው።
☞ሐዲሳዊ እና ቁርዓናዊ መረጃ ማጋጨት፤
☞ከቁርዓንና ከሱና አዕምሮን ማስቀደም እንዲሁም ሱናን አለማወቅ፤
☞አሻሚ በሆኑ የቁርዓን ጥቅሶች እና የሐዲስ መረጃዎች ገብቶ መዘባረቅ፤
☞በሸሪዓ አላማ ለይ ግንዛቤ አለመኖር እና ስሜትን መከተል፤
☞መከፋፈል፣መለያየት እና በዲን ላይ መከራከር፤
☞ሰዎችን ያለ ደረጃቸው መቆለል እና ለእነርሱ ጭፍን አመለካከት መኖር፤
☞በከሃዲያን መመሳሰል፤
☞የሱና ሰዎችን መጥልትና፤ ለእናርሱ ተለጣፊ ስሞችን መስጠት፤
☞የሀቅና የሱና ሰውችን ለማጥቃት ባለ ስልጣንን(ካፊርም ቢሆን) መጠቀም እነርሱን ችግር ላይ ለመጣል መሯሯጥ፤
☞የሀዲስ ሰዎችን መጥላትና ሰዎችን ከነርሱ ማስበርገግ፤
✍https://t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk