የኔት ጉዳይ ዛሬባለንኒዕማ__በመልካም/ በኸይር ነገር ካልተጠቀምንበት መቸም አንጠቀምበትም!
በስደት ምክንያት የኔት + የሚድያ ተጠቃሚ ሆነን!
ነገር ግን! ለመልካም ነገር መጠቀም አልቻልንም!
በተለይ! ሴት እህቶቻችን
በስልክ በማይጠቅም ወሬ ጊዜን መጨረስ
በሚድያ በማይጠቅም ፖስት + ኮሜንት……………… እሰጣ ገባ + ፊትና ቀስቃሽ…………………… ጉዳቱ በሚያመዝን ነገር ላይ ተዘፍዝፈን መዋኘት!
እስኪ ሁላችንም እራሳችንን እንፈትሽ!
እውነት በአግባቡ ነው የምንጠቀመው??
#አስቡ ለስልክ ያለን ፍቅር + ፍላጎት ከሶላት + ከስራ… ……………… ማዘናጋት አስደርሷል!
እንኳን ቤተሰብ + ጓደኛ + ጎረቤት + ሰፈር + አገር …… ባጠቃላይ ዑማውን ሊያስቀይር ይቅርና!
#የሚገርመው!
ከዱኒያም ከድንም!
ስደት + በኔት ሰበብ ሚድያ ብዙ ነገር አስተማረን ተቀየርን የምንለው ይህንን ነው?!
ጊዜን በአግባቡ ካልተጠቀምን የመቀየሩ ትርጉሙ ምንድን ነው???
ምኑ ላይ ነው መሻሻላችን 48 ሰዓታት ተቀምጠን በማይረባ ወሬ ጊዜችንን መግደላችን??
#እህቴ ሆይ! ራሳችንን እንፈትሽ #ሞት አለብን!
ዛሬ እዚህ ላይ ካልሰራን ነገ ምን ሊውጠን ነው??
አላህ (ሱብሃነ ወተዓላ) ከሚተሳሰበን በፊት!
እረሳችንን ምን ላይ ነን /ኝ + የምሰራው ስራ ከአላህ (ሱብሀነሁ ወተዓላ) ጋ ያቃረበኛል ወይስ ያርቀኛል ብለን እፈትሽሽሽሽ....
https://t.me/aselefiyadaruselem