ሞዴል አርብቶአደሩን የ Etv ጋዜጠኛ ቤቱ ሄዶ ኢንተርቪ
እያደረገው ነው ...
ጋዜጠኛ ፦ ፍየልህን ምንድነው የምትመግባት?
ገበሬው ፦ ጥቁሯን ነው ወይስ ነጯን?
ጋዜጠኛ፦ ነጯን
ገበሬው፦ ሳር ነው።
ጋዜጠኛ፦ ጥቁሯንስ?
ገበሬው፦ ያው ሳር ነዋ።
ጋዜጠኛ፦ እሺ ማደሪያዋስ የት ነው?
ገበሬው፦ ጥቁሯን ነው ወይስ ነጯን?
ጋዜጠኛ፦ ጥቁሯን።
ገበሬው፦ ከእርሻው ማዶ ባለው ክፍል።
ጋዜጠኛ፦ ነጯንስ?
ገበሬው፦ ያው አንድ ላይ ነው ማሳድራቸው።
ጋዜጠኛ፦ እሺ ለማጠብስ ምን ምን ትጠቀማለህ?
ገበሬው፦ ጥቁሯን ነው ነጯን?
ጋዜጠኛ፦ ነጯን።
ገበሬው፦ ውሃ ነዋ።
ጋዜጠኛ፦ ጥቁሯንስ?
ገበሬው፦ እሷንም ውሃ ነው።
ጋዜጠኛው፦ (በጣም ተበሳጭቶ)
ያምሀል እንዴ? ለሁለቱም ተመሳሳይ ነገር ከሆነ
ምትጠቀመው ለምን አስር ግዜ ጥቁሯ ነጯ እያልክ
ታደክመኛለህ?
ገበሬው፦ ምክኒያቱም ነጯ የኔ ናታ።
ጋዜጠኛው፦ ጥቁሯስ የማን ናት?
.
.
.
.
.
ገበሬው፦ በርግጥ ጥቁሯም የኔ ናት!
ማዛግ ይላችሁዋል እንደዚህ ነው😂😂😂😂
@asherua@asherua