የኛ zone ®


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝
For any comment & cross contact me @kidus_b
@official_temesgen

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: Quality Button
Best Ethiopian PC(Computer) Gaming Channel Ever

Just Join Our Channel and get to the channel then you just download any game and play!!! Also we will post daily gaming news!!!
https://t.me/game_zone11
የኢትይጵያ አሪፍ ጌሚንግ ቻናል ?(Gaming) 👇👇👇
የሚፈልጉትን ጌም(PC Game) Download እያደረጋችሁ መጠቀም ነው ።


እርጉዝ ቁንጫ ለይቼ የማውቅ አራዳ ነኝ ይለኛል እንዴ..

#ለነገሩ_አይገርምም ያስረገዝካት እራስህ
ስ ለ ሆ ን ክ 😜😂


ቺስታ ከሆንክ ገንዘብ የለህም ደሃ ነህ ብላ ቺት ታደርግብሃለች ገንዘብ ሲኖርህ ደግሞ ግዜ አሰጠኝም ብላ ቺት ታደርግብሃለች😢

#ወንድ_ሆይ_መከራህ_በዛ 🤷‍♂


አንዷ fb ላይ ለምወደው ልኑር ወይስ ለሚወደኝ ልኑር ብላ ፖስታለች...

#ኧረ_Mother_ለልጆቾ_ይኑሩ 😜😂


ጀለስ በቲቪ ጫት አትቃሙ የሚል ምክር ሲሰማ በንዴት ቲቪውን ሸጦ ጫት ገዛ😜😂


በእግሒአብሔር ቸርነት ነው እንጂ ለቢንቢ የአህያ ድምፅ ቢሰጣትስ🤔🙏🙏


አንዱ እዚጋ የሜትሮሎጂ ባለሞያ ጡረታ ሲወጡ ጠንቋይ ነው የሚሆኑት ይለኛል😝😅


Online ያለሽ የወደፊት ሚስቴ ሆይ እራስሽን ከኮሮና ጠብቂልኝ ! ሌሎች ወንዶችን በ🤝 ቁጥር ሳይኒታይዘር መጠቀምሽን አትርሺ !


በአሁን ሰዓት ዘር እና ሀይማኖት ሳይለይ ሁሉንም "ወገኖቼ" እያለ የሚጠራው የኔ ቢጤ ብቻ ነው😜


አስፓልት መሃል የተነሳችው ፎቶ ስር እስኪ #የቤት_ስም ውጡልኝ ብላ Facebook ላይ ለጥፋለች...

#My_Sister_እስኪ_መጀመሪያ_እቤት_ግቢ




Репост из: ☠😈Trust The Process😈 ☠
🔞Sex🍆 or 🥰love❤️




ወጥ ለመስራት ተፍ ተፍ ስል ኤሌክትሪክ ይዞኝ የሰማኒያውንም የብሄር ብሄረሰቦች ጭፈራ አስጨፍሮ ነው የለቀቀኝ..!


ሚስቱ መንታ ወልዳ አባትዬው አንዱን ካደ😄😅


ሴቶች🙋 ከወንዶች🙋‍♂ ብር💰 ብቻ ነው የሚፈልጉት ይለኛል ይሄ ቀሽም....

#መኪናና_ቤትም_ካገኙ_አይምሩም😜


ሴጣንን የሚያስቀና ስራ example : Girl friend'ህ ከቴሌ ተበድራ በላከችልህ ካርድ...

#ውሽማህ_ጋር_ደውለህ_መጀናጀን😜


አጮኛዬ ሆይ ወደ ፊት ስንጋባ አንፋታም እሺ


እኔ ቤቲንግ ላይ በቁምጣ ነው እሚጫወቱት ብዬ ብገምት እራሱ

በጅንስ ሱሪ ነው እሚገቡት

😆😂🤣


ሽንት ቤት ገብቼ ኮኔክሽን ይፈጥንልኛል ያልሽኝ ልጄ

ባንዴ ሁለት ነገር እያወረድች እንዴት አይፈጥንልሽ

😆😂🤣

Показано 20 последних публикаций.

759

подписчиков
Статистика канала