Репост из: 📢
የፀሀይ ዑደቷ
ፀሀይ ከመሬት 150ሚልየን ኪ.ሜ ርቀት ላይ ሆና በራሷ ዛብያ አንዴ ለመሽከርከር 24.7 ቀን እየፈጀባት፣ እኛንና የቀሩትንም ፕላኔቶች ሁሉ ይዛ በምህዋሯ ላይ በሰከንድ 220 ኪ.ሜ እየከነፈች በፍኖተሀሊብ መካከለኛ ክፍል ትዞራለች። አንዴ ዞራ ለመጨረስም 200 ሚልየን አመት ሊፈጅባት እንደሚችል ሳይንሳዊ ጥናቶች ይጠቁማሉ።