#FAQ
#Informations
የምግብ ሜኑ በተመለከተ...
በቅርቡ ጠቅለል ያለ መረጃ እስከምናደርሳችሁ ድረስ... በጠቅላይ ሚኒስቴሩ የተወሰነው አዲሱ በጀት ተግባራዊ የሚደረገው እንደሀገር አቀፍ ለሁሉም ዩኒቨሲቲዎች ተመሳሳይ በሆነ የምግብ ሜኑ (ዓይነት እና መጠን) መሠረት ነው። ይህንንም ትምህርት ሚኒስቴር እየሰራበት ነው፣ በቅርቡ ያልቃል ብለን እንጠብቃለን።
ከመችጀምሮ ነው? ለሚለው ጥያቄ የጠቅላይ ሚኒስቴሩ ጽ/ቤት ከታኅሳስ 1 ጀምሮ ያለ ቢሆንም ተመሳሳዩ የምግብ ሜኑ ሳያልቅ ለውጦች ላይደረጉ ይችላሉ።
እስካሁን ባለው ሥርዓት መሰረት፦ በተመደበላቸውን የቀን በጀት መሠረት ተማሪዎች የካፌ ተጠቃሚ ወይም non cafe መሆን የሚችሉ ሲሆን የቀን የምግብ በጀቱ በወር ተሰልቶ የሚሰጣቸው ይሆናል። በአጠቃላይ በቅርቡ ተጨማሪ መረጃ ስለምናደርሳችሁ እስከዚያው እንድትታገሱ እናሳስባለን።
@bducsu
⁉️To get student support from the Union, please, use our bot 👉 BDU-CSU bot
Share Share Share
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት ዋና ጽ/ቤት