❤❤❤❤❤


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


Gerami pic
and gerami music
And...........
@bezitwaaa
@bezitwaaa
@bezitwaaa

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций




Репост из: 👑ings & 💫ueen
Merry xmass
All my friends
All sub members
Melkam bail yhonlachw
@kingmarke





@kingmarke



@kingmarke


Репост из: 👑ings & 💫ueen
Merry xmass
All my friends
All sub members
Melkam bail yhonlachw
@kingmarke





@kingmarke



@kingmarke


የድሮ ወንዶችን ግን ሳላደንቃቸው አላልፍም በቤት ስልክ ያውም በጎሮቤት ስልክ ነበር እኮ ቺክ ሚያሰምጡት

@bezitwaaa












Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram










🎅🎅🎅
💚የኔ ውድ ጓደኛ❤️
💛የኔ ሁሉ ነገር💛
❤️አንተን/ቺን/ በመተዋወቄ በጣም ደስተኛ ነኝ💚
🎄የዘንድሮው የ ገና በዓል
😊የደስታ
😌የጤና
🤑የብልጽግና
😘መልካም ነገሮች ሁሉ ወዳንተ/ቺ/ ሚመጡበት
🎅ስኬታማ ምትሆንበት/ኝበት/
🎄🎄🎄🌲🐓ይሁንልክ/ሽ/🐓🎄🎄🎄🎄
❤️
💛
💚
🎄ይህን የመልካም ምኞት መግለጫ ለሚወዱት ሰው ሁሉ ያካፈሉ ከነዛ ሠዎች መሃል እኔ አንዱ ከሆንኩ forward ማድረግ ይቻላል🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🤶🤶🤶🤶🤶🤶🤶🤶🤶🤶🤶
ምኞቱን ከላክላቸው/ሽላቸው/ ሰዎች =
ዕሩቡን መለሰክ/ሽ/ ካገኘህ/ሽ/👉 🙂
ግማሹን " " 👉 👍
ሙሉውን " " 👉 በጣም እድለኛ ሰው ነህ/ሽ/
♥መልካም እድል♥
🎄🎄🎄 🎄🎄🎄
🎄 🎄
🎄 🎄🎄🎄
🎄 🎄
🎄 🎄

@bezitwaaa


እርግጠኛ ነኝ
አይዞሽ እንጀምር
ዛሬ እንደቀልድ
በያዝነው ፍቅር
ምናለ በይኝ
ለሰው ባይመስልም
አንለያይም አሃ
አንለያይም አሃ
አንለያይም ግድ የለም
አንለያይም (×2)

በፍጹም አትፍሪ አሄ
በዚ አይግባሽ ስጋት
የሰውን አይደለም አሄ
ፈጣሪን ነው መስማት
አንድ አርገን እያልነው ሆዴ
ፍቅር እያሰኘን
የሚለየን ቢሆን አሁን
ለምን አገናኘን

ምን አለ በይኝ ታያለሽ
ለሰው ባይመስልም
ያምራል ያብባል ፍቅራችን
አንለያይም
ምን አለ በይኝ ታያለሽ
ሲታይ ባይመስልም
ያምራል ያብባል ፍቅራችን
አንለያይም...

እርግጠኛ ነኝ
አይዞሽ እንጀምር
ዛሬ እንደቀልድ
በያዝነው ፍቅር
ምናለ በይኝ
ለሰው ባይመስልም
አንለያይም አሃ
አንለያይም አሃ
አንለያይም ግድ የለም
አንለያይም

በፍቅር መዝገብ ላይ አሄ
ቀድሞ ሲጽፈን
አንድ ሁኑ ብሎናል አሄ
ማንም አይለየን
ታድያ ምን አስፈራን አሄ
ትእዛዙን ሰው ላይሽር
ከላይ ከተሰጠን አሄ
የማይናድ ፍቅር
ለጊዜው ቀርቦ ላላየን
ሲታይ ባይመስልም
ያምራል ያብባል ፍቅራችን
አንለያይም
ምን አለ በይኝ ታያለሽ
ለሰው ባይመስልም
ያምራል ያብባል ፍቅራችን
አንለያይም...

በፍቅር መዝገብ ላይ አሄ
ቀድሞ ሲጽፈን
አንድ ሁኑ ብሎናል አሄ
ማንም አይለየን
ታድያ ምን አስፈራን አሄ
ትእዛዙን ሰው ላይሽር
ከላይ ከተሰጠን አሄ
የማይናድ ፍቅር

ለጊዜው ቀርቦ ላላየን
ሲታይ ባይመስልም
ያምራል ያብባል ፍቅራችን
አንለያይም
ምን አለ በይኝ ታያለሽ
ለሰው ባይመስልም
ያምራል ያብባል ፍቅራችን
አንለያይም...
@bezitwaaa




Репост из: 👑ings & 💫ueen
👸Queen 🤴king


@kingmarke


Репост из: 👑ings & 💫ueen
👑ings & 💫ueen
Kong's 👑 & queen life
Surprise Some one
post
ur selfie pic
and
say👑king & 💫queen
😇😇😇😇
Um king yabi
@kingmarke
@king_yabi1994
https://t.me/kingmarke



Показано 20 последних публикаций.

264

подписчиков
Статистика канала