ሁሉም ነገር በውዴታ አይን ሲታይ ቆንጆ ይሆናል።ልክ ውዷ እናትህ ልጆቿን የምታይበት ሁኔታ።መልክህ ምን ይሁን፤ ቁመናህም የፈለገውን ቢመስል፤ ባህሪህም ጭምር ያለምንም መስፈርት በውዴታ አይን ነው የምታይህ።አንድና አንድ ልጇ ነህና።
ልክ እንደዚሁ አንተም ያለህን ማንነት፣ ዲንህን፣ ቤተሰቦችህን፣ ስራህን ሌላም ሌላም ብቻ ሸሪዓን የማይጋጩ ነገሮችን ተብቃቅተህና በውዴታ አይን አይተህ ስትተገብራቸው ያኔ የምትወደውንና ከምትፈልገው ስኬት ላይ በአሏህ ፍቃድ ትደርሳለህ።
✍ቢንት ኢብራሂም
join👇
t.me/bintibrahimm
ልክ እንደዚሁ አንተም ያለህን ማንነት፣ ዲንህን፣ ቤተሰቦችህን፣ ስራህን ሌላም ሌላም ብቻ ሸሪዓን የማይጋጩ ነገሮችን ተብቃቅተህና በውዴታ አይን አይተህ ስትተገብራቸው ያኔ የምትወደውንና ከምትፈልገው ስኬት ላይ በአሏህ ፍቃድ ትደርሳለህ።
✍ቢንት ኢብራሂም
join👇
t.me/bintibrahimm