Репост из: Muhammed Mekonn
“በጁሙዓ ቀን ሶፍ እየረጋገጡ መግባት”
⁉️ ጥያቄ፦ የጁሙዓ ቀን ሶፎችን መረጋገጥ ሸሪዓዊ ብይኑ ምንድን ነው?
✅ መልስ፦ ሰዎችን እየጠቀጠቁ የሚያልፉ ሰዎችን ያለምንም ንግግር በመጠቆም ማስቀመጥ ግዴታ ነው። ነገር ግን ይህን ሀላፊነት መውሰድ ያለበት ኢማሙ ነው፡፡ ማስረጃችን የሚከተለው ሐዲስ ነው፡፡ ረሡል ﷺ ጁሙዓ ላይ ኹጥባ እያደረጉ የሰዎችን ጫንቃ እየጠቀጠቀ የሚገባ ሰው ተመለከቱ፡፡ ከዚያም የሚከተለውን ተናገሩ፦
"اجلس فقد آذيت"
“ተቀመጥ በእርግጥ (ሰዎችን) አስቸገርክ”
አህመድ፣ ነሳኢይና አቡዳውድ ዘግበውታል
❝ከጁምዓ ቡኋላ የዝሁርን ሶላት መስገድ❞ የሚለውን ነጥብ በተመለከተ ከታች ባለው ሊንክ ያንብቡ
➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/AbuImranAselefy/6296
📝 "የጁምዓ ቀን ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ አጅን ማንሳት" የሚለውን ነጥብ በተመለከተ ከታች ባለው ሊንክ ያንብቡ
➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/AbuImranAselefy/6342