🌹كوني غالية عفيفة ونقيه 👑


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


የልባሞች መንገድ መንሀጅ ስለፈያ
• የማንንነት ስኬት ስው የመሆን ሚስጥረ
ኣንድ አላህን ማምለክ እስካለሁ በምድር ቅድሜያ ለተውሂድ የተፈጠረንበት አላማ ነውና
የቻናሉ አላም አንዳድ ጠቃሚ ፅሁፈን እና የሱና ኡዛዞች ደርስ የምንልቅበት ይሆናል
🦋um hiba 🦋@um nebil@um kalid🦋
ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዝህ አሳውቁን 👇
@Em_hiba_bintseid

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций




💬🌸የዕለቱ መልዕክቴ...
يَٰوَيْلَتَىٰ لَيْتَنِى لَمْ أَتَّخِذْ فُلَانًا خَلِيلًۭا
«ዋ ጥፋቴ! እገሌን ወዳጅ ባልያዝኩ ኖሮ እመኛለሁ፡፡"

🌸➲የምንልበት ቀን ከመምጣቱ በፊት ከማን ጋር እንደምንውል እናስብ!

➽አብረሻቸው የምትውያቸው ጓደኞችሽ ያንተን ማንነት ይወስናሉና ጥሩ አኼራሽን የምያስታውስሽ ጓደኛ ምረጪ!!


https://t.me/bintseidselefiyaah


Репост из: يَا أُختِي الْكَرِيْمَةُ أَصْلِحِي مَا بَينَكِ وَبَينَ اللهِ يُصْلِحِ اللهُ مَا بَينَكِ وبَينَ النَّاسِ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

አድስ ተከታታይ ደርስ

በአላህ ፍቃድ ፕሮግራሙ በዚህ መልኩ ይሆናል

በሳምንት ሶስት ቀን የአቂዳ ትምህርት ብቻ  የሚቀራ ይሆናል እሱም ቅዳሜ, እህድ, ሰኞ
ለመጀመሪያ አዱሩሱልሙሂመህ ይጀመራል: :

በሳምንት ሶስትቀን ሌሎቹን የሶርፍና ነህው ኪታቦች የምንቀራ  ይሆናል ማክሰኞ እሮብና ሀሙስ ለመጀመሪያ የሶርፍ ኪታብ ኪታቡል ቢናል ይጀመራል: :

ስለዚህ ዛሬ የመጀመሪያን ደርስ ዱሩሱልሙሂመቲ በይፋ ይጀመራል ተሳተፋ: :

    የሚጀመረው በኢትዮ 3:00 pm
                         በሳኡዲ 9:00 pm
                         በዱባይ 10:00 pm

ሼር አድርጉት ባረከላህ ፊኩም


https://t.me/+_VIgHaiL4Qk5MTk0
https://t.me/+_VIgHaiL4Qk5MTk0
https://t.me/+_VIgHaiL4Qk5MTk0


ጉዳይ ለሰዎች ስትነግራቸው ቢሰሙህ እንኳ የንግግራቸው መጨረሻ የሚሆነው "አላህ ይርዳህ" ነው።እንግዲያውስ
ከጅምሩም ንግግርህ አሳጥርና የሚረዳህ ለሆነው ለብቸኛው ጌታህ ብቻ ንገረው!


የሰው ሀቅ

🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

🔗 t.me/Achachir_mkroch


🎈ሸኽ ኡሰይሚን رحمه الله እንዲህ አሉ

~አላህን እጠይቀዋለሁ እኔንም እናንተንም ባወቅነው በመስራት ና  ባወቅነው በመተግበር ላይእንዳግዘን!!

~እኛ ብዙ ነገር እንማራለን ነገር ግን ትንሽንጂ አንሰራበትም  ተግባር ላይ የደከምን ነን አሉ ።

መጅሙኡል ፈታዋ 178/26

🌸https://t.me/bintseidselefiyaah
🌸https://t.me/bintseidselefiyaah


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🌸ማራኪ ቲላዋ🌺

ኢብን ዐብባስ (ረ.ዐ) እንዳወሱት የአላሀ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) አቀፉኝ፡፡ (ከዚያም)፡ “አላህ ሆይ! የቁርዓንን ዕውቀት ለግሰው” በማለት ዱኣ አደረጉልኝ።

📖ከቁርአን ጋር እንኑር  መካም አዳር🍁


https://t.me/bintseidselefiyaah


#ተቅዋ የሌሌ ሰው ፍሬን እደሌሌው መኪና ነው
#ተቅዋ ማለት ከመጥፎ ነገር መጠብቂያ አጠር ነው በኢባዳላይ እንድጠነከር ያደርገናል ከወጀልም ይጠበቀናል አላህ ተቅዋውን ይወፈቀን

የተቅዋ ቱሩፋት
قل تعالى

يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِن تَتَّقُوا اللهَ يَجْعَل لَّكُمْ فُرْقَانًا وَيُكَفِّرْ عَنكُمْ سَيِّئَاتِكُمْ وَيَغْفِرْ لَكُمْ وَاللَّهُ ذُو الْفَضْلِ الْعَظِيمِ

(ሱረቱ አል-አንፋል - 29)

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ብትፈሩ የእውነት መለያን ብርሃን ያደርግላችኋል፡፡ ክፉ ሥራዎቻችሁንም ከእናንተ ላይ ያብስላችኋል፡፡ ለእናንተም ይምራችኋል፡፡ አላህም የታላቅ ችሮታ ባለቤት ነው፡፡


https://t.me/bintseidselefiyaah
https://t.me/bintseidselefiyaah


የአዚዘቲ የዱኒያን እና የአኼራን ስኬት ከፈለግሽ ኢልም ካላቸዉ ጋር ተቀማመጪ  የዛኔ ስኬት ታገኛለሺ።

🌷https://t.me/bintseidselefiyaah
🌷https://t.me/bintseidselefiyaah




ሁላችንም የሰው ልጆች #ከወርቅ ሳይሆን #ከአፈር መፈጠራችን አንድ ያደርገናል‥
በአላህ ማመናችን እና ለርሱ ያለን ፍራቻ ደግሞ ያበላልጠናል ።


━━━🥀⊱🌸⊰🥀━━━━━

https://t.me/bintseidselefiyaah


➧ጥሩ ሀሳብ ያላቸው ሰዎች በመጨረሻ ያሸንፋሉ ምንም ያህል ኪሳራ ቢደርስባቸውም እንኳን!!

╭┈─────── 🌸ྀ࿐ ˊˎ-
https://t.me/bintseidselefiyaah




Репост из: 👑🌹የሱናዋ ቆጆ የሀያዕ ንግስቶች💎🌺💎📚منهج السلفيه
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🍂#ውስጧ በዐቂዳህ በሱና የጠራ
በሀያዕ #በእውቀት ልቧ ያማረ

#በሶለፎች መንገድ እምነቷን ያነፀች
ሙዕሚኗ እህቴ እሷማ ውድ ነች!!💎
🌸

https://t.me/joinchat/T9K6KptHSDQ2ZTI0


ተውሂድ ላይ አቂዳ ላይ መንሃጅ ላይ ከብዢታ የፀዳ አቋም ለኒዝ ሊኖረን ይገባል በስሜት አምላኪነት በቡድንተኝነት በጎሳና በብሄር እምንተበተብበት ጉዳይ አይደለም የተሂድ ጉዳይ ተውሂድ የሰለፎችን መንገድ የምንከተልበት እና አላህን በብቸኝነት የምናመልክበት ፍኖት ነው።

https://t.me/bintseidselefiyaah


ሀቢብቲ ድክመትሽን የጥንካሬሽ ጉልበት አድርጊው! ውድቀትሽ ለስኬት መድረሻ የሚሆን ሙከራ የመማረያ ቁልፍ አድርጊው።

አንቺ ለውድቀት አልተፈጠርሽም
ምንም እንኳን ሂይወት ብትጠብሽ
ኡኽታዬ ጠንካራና ብርቱ ሁኚ ምክንያቱም ጥሎ የማይጥል የአለማቱ ጌታ አላህ አለልሽና።

    


በትናንት ማንነት መወቃቀስ

🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

🔗 t.me/Achachir_mkroch


አዲስ
የቲላዋ ግብዣ
ሱረቱል ሂጅር

https://t.me/bintseidselefiyaah


Репост из: يَا أُختِي الْكَرِيْمَةُ أَصْلِحِي مَا بَينَكِ وَبَينَ اللهِ يُصْلِحِ اللهُ مَا بَينَكِ وبَينَ النَّاسِ
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
اَلْمُؤْمِن بِطَبْعِهِ قَارِئٌ لِلْقُرْآنِ عَلَىٰ كُلِّ أَحْوَالِهِ...!

🌺https://t.me/Menehajselefiya
🌺https://t.me/Menehajselefiya


የኔ ንግስት እህት

በቻልሽው መጠን ለእውቀት እራስሽን አነሳሺ።
ኩራትን አትላበሺ ኩራት ከሰይጣናዊ ተግባር አንዱ ነው ተዋዱእን መተናነስን ተላበሺ ድልን ትጎናፀፊያለሽና።✍

https://t.me/bintseidselefiyaah

Показано 20 последних публикаций.

232

подписчиков
Статистика канала