ሰላም FAMILY እንደምን ዋላችሁለነገሩ Tapswap እያለ ምን ሰላም አለ🥹
●ስለ ZOO አስፈላጊ መረጃ ላጋራቹ
ባለፈው እንደተናገሩት February 17 ማለትም ዛሬ የተሰጣቹን Token በCex Exchange ያለምንም Fee ማውጣት ትችላላችሁ ነገር ሰዓቱ አልታወቀም
List Of Exchanges:● Bybit
● Bitget
● kucoin
February 22 ደግሞ በነፃ ወይም ያለምንም Gasfee ወደ Exchange መላክ ይቆማል ከዛ ቶክናቹ ወደ ላካችሁት Exchange መግባት ይጀምራል።
February 25 ደግሞ በOnchain Claim ይጀምራል።
● በTonkeeper
● በTonspace
● በTonHub እና በሌሎችም የOnchain አማራጮች ማውጣት ትችላላችሁ።
ማስጠንቀቂያ:ይህ መረጃ ካንዳንድ የZoo መረጃ ከሚለቀቅባቸው ቻናሎች እና የተገኘ እንጂ ከትክክለኛ Zoo Chanal የተነገረ አይደለም!!
✨SHARE ||
@BIRTAT_CRYPTO✨SHARE ||
@BIRTAT_CRYPTO