STREET WORK OUT


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


☞ ይህ አስገራሚ ቻናል፡-
•የ BODY BUILDING ፎቶዎች
•የ BODY BUILDING ስቴፖች
•የ BODY BUILDING ቪዲዮዎች
የሚለቀቁበት ቻናል ነው!!
እና ለየት ሚያረገው ነገር ከ sex የፀዳ ነው።
✔JOIN በማድረግ በቻናላችን ከ ዓለም እኩል ይራመዱ!! @Qalea
♥ለበለጠ መረጃ @Kal0963_bot

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


ሰላም 👋👋👋
Gp ከ1k በላይ መመዝገብ ምትፈልጉ ስራ ስለጀመርን
@Qalea
@Kal0963_bot ላይ መመዝገብ ትችላላችሁ።


🎉🎉ዴርቶጋዳ በትረካ🎉🎉
ይለቀቅ የምትሉ👍
ይቅር የምትሉ 👎


Репост из: N@Hîtä
⚜የሳቅ መንደር‼️⁉️‼️⁉️
⚜የሳቅ መንደር‼️⁉️‼️⁉️
⚜የሳቅ መንደር‼️⁉️‼️⁉️
⚜የሳቅ መንደር‼️⁉️‼️⁉️
⚜የሳቅ መንደር‼️⁉️‼️⁉️
⚜የሳቅ መንደር‼️⁉️‼️⁉️
⚜የሳቅ መንደር‼️⁉️‼️⁉️
⚜የሳቅ መንደር‼️⁉️‼️⁉️
⚜የሳቅ መንደር‼️⁉️‼️⁉️
⚜የሳቅ መንደር‼️⁉️‼️⁉️
⚜የሳቅ መንደር‼️⁉️‼️⁉️
⚜የሳቅ መንደር‼️⁉️‼️⁉️
⚜የሳቅ መንደር‼️⁉️‼️⁉️
⚜የሳቅ መንደር‼️⁉️‼️⁉️
⚜የሳቅ መንደር‼️⁉️‼️⁉️
⚜የሳቅ መንደር‼️⁉️‼️⁉️
⚜የሳቅ መንደር‼️⁉️‼️⁉️
⚜የሳቅ መንደር‼️⁉️‼️⁉️
⚜የሳቅ መንደር‼️⁉️‼️⁉️
⚜የሳቅ መንደር‼️⁉️‼️⁉️
⚜የሳቅ መንደር‼️⁉️‼️⁉️
⚜የሳቅ መንደር‼️⁉️‼️⁉️
⚜የሳቅ መንደር‼️⁉️‼️⁉️
⚜የሳቅ መንደር‼️⁉️‼️⁉️
⚜የሳቅ መንደር‼️⁉️‼️⁉️
⚜የሳቅ መንደር‼️⁉️‼️⁉️
⚜የሳቅ መንደር‼️⁉️‼️⁉️
⚜የሳቅ መንደር‼️⁉️‼️⁉️
⚜የሳቅ መንደር‼️⁉️‼️⁉️
⚜የሳቅ መንደር‼️⁉️‼️⁉️
⚜የሳቅ መንደር‼️⁉️‼️⁉️
⚜የሳቅ መንደር‼️⁉️‼️⁉️


ሰላም 👋👋👋
Gp ከ1k በላይ መመዝገብ ምትፈልጉ ስራ ስለጀመርን
@Qalea
@Kal0963_bot ላይ መመዝገብ ትችላላችሁ።


⚜ 5000 ተከታይ ያለው የሚሸጥ channel አለ ተክክለኛ ገዢ ብቻ @Qalea ላይ ያናግረኝ spam user @Kal0963_bot


5400 ተከታይ ያለው ቻናል ላይ Addmin ሆኖ Addmin x እና Cross የሚሰራልኝ ሰው ካለ @Ame0931 or @Amuti_bot ላይ ያናግረኝ፡፡












በሳምንት ስንት ግዜ መስራት አለብን?

እቺ ጥያቄ ብዙኦች የምንጠይቃት ጥያቄ ናት እናም እስቲ በትንሹ ለማስረዳት ልሞክር።
በሳምንት ውስጥ ቢያንስ አንድ የጡንቻ አካልን ሁለት ጊዜ መስራት አለብን ለዛ በሳምንት 6 ቀን መስራት ይኖርብናል ግን እንደዚ ስላቹ ሰኞ የፊት እጅ ሰርታቹ ማክሰኞም ድገሙበት ማለት አይደለም።

እና ምን አይነት ፕሮግራም እንከተል?
push,pull,leg
*ሰኞ push(ደረት,ትከሻ,የሗላ እጅ)
-dumbbell flyes
-bench press
-barbell incline bench press
-Decline barbell bench press
-Alternate dumbbell fronr raises
-Side lateral raise
-Seated barbell military press
-Barbell upright row
-Jm press
-Seated Triceps Press
-Triceps Push Down
*ማክሰኞ pull(ጀርባ,የፊት እጅ)
-barbell rear delt row
-T bar row
-Dumbbell shrug
-Lat pull down
-Pull up
-Underhand cable pulldown
-Straight arm pull down
-Biceps curl dumbbell
-Hammer curls
-Concentration curl
-Dumbbell preacher curl
-Biceps curl barbell
*እሮብ leg(እግር)
-barbell squat
-front barbell squat
-Side split squat
-leg press
-Narrow stance leg press
-Wide stance leg press
-seated calf raise
-calf press on leg press machine
ሀሙስ push
አርብ pull
ቅዳሜ leg የላይኛውን መድገም

ይሄን ይመስላል ለዛሬ ይዤላቹ የቀረብኩት ለማንኛውም አስተያየት እና ጥያቄ@Qalea
@bodybiuld1 share 🙏🙏🙏🙏🙏🙏እወዳቹሀላው ሰላም 💪💪 ሁኑልኝ


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
@bodybiuld1 @bodybiuld1
@bodybiuld1 @bodybiuld1


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
@bodybiuld1 @bodybiuld1
@bodybiuld1
@bodybiuld1


Wave and Gp felagi ke 1k belay endihum keza betach bota alen aftnut
@Qalea lay anagrung


❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️
ለጀማሪዎች ሰውነት ገንቢዎች የሚሆን መረጃ
❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️
🚠1. ከማሽኖች ይልቅ ባር ቤል እና ዳምፔሎች በመጠቀም dual purposed (ደባል ጥቅም) ያላቸው እንቅስቃሴዎችን መስራት እነዚህም ኮምፓውንድ ኤክሰርሳይስ ይባላሉ ይህን በሌላ ፅሁፍ እናቀርባለን
🏋‍♀2. ግብ ማስቀመጥ እራሳችንን ፎቶ በማንሳት ሊኖረን የምንፈልገው ሰውነት ጎን አስቀምጠን ማስተያየት
🥊3.በሳምንት ከ3 - 4 ቀን መስራት
🏋‍♀4. የምንፈልገውን የሰውነት ክፍል (ጡንቻ) በሳምንት 2 ጊዜ መስራት ግድ ይኖርብናል....ሁሉንም የጡንቻ ክፍል እኩል በሆነ መልኩ ማሰራት አለብን
🎭🎭5. እያንዳንድን እንቅስቃሴ ከመስራታችን በፊት ከቀደሙ ሰዎች ወይም አሰሪዎች ሰለ አሰራሩ ትምህርት መቅሰም የጂም ትንሿ ስህተት መዘዟ ብዙ ስለሆነ ማለት ነው
🏋‍♀🏋‍♀6. ቀስ እያልን እንጂ ባንዴ ከበድ ያሉ ክብደቶችን አለማንሳት አንዳንዶች ከባድ ስናነሳ ጡንቻችን በፍጥነት የሚያድግልን ይመስለናል ይህ ግን ስህተት ብቻ ሳይሆን ለወገብ እና ነርቭ የመገጣጠምያ ቁስለት ለመዳርገን ይችላል ማንሳት ያለብን በ1 ዙር ከ8 -10 ግዜ ብቻ ማንሳት የምንችለውን ብቻ ነው ሰውነታችን ሲለምድ ቀስ እያልን መጨመር
🍗🥑7. በዛ ያሉ በፕሮቲን የበለጸጉ ምግቦች መጠቀም ማለትም ለምሳሌ ቀይ ስጋ አቮካዶ እንቁላል ወተት አሳ .......ይህንን በሌላ ፅሁፍ የበለጠ እንመለስበታለን
🍯🧀8. በቀን ውስጥ ከ 6 ግዜ መመገብ አንዴ ብዙ ከመመገብ አነስ አነስ እያረጉ በይ 3 ሰአት ልዩነት መመገብ ይህም ሰውነታችን ያልተቋረጠ ሃይል እንዲያገኝ ያደርገዋል
🍑🍒9. ከማክሮ ኒውትረት (ፕሮቲን ካርቦሀይድሬት ፋት) በተጨማሪ ማይክሮ ኒውትረንት ( ቫይታሚን እና ሚኒራሎች) መጠቀም ይህንንም ከ አትክልት እና ፍራፍሬ ማግኘት ይቻላል በተጨማሪም የቪታሚን ሰፕሊመንቶችን መጠቀም ተገቢ ነው
🏊‍♀🏊‍♀10. በቀን ውስጥ ከ 8 ሰአት በላይ ማረፍ (መተኛት) ይህም የደከሙ እና የሞቱ ሴሎቻችን እንዲያገግሙ እና እራሳቸውን እንዲተኩ ግዜ ያገኛሉ ግን መረሳት የሌለበት እንቅልፍ እና እረፍት ሲበዛ ተቃራኒ ውጤት እንዳለውም መረሳት የለበትም
🤼‍♂🤼‍♂11. ስለሰውነታችን የሚሰጡ አሉታዊ አስተያየቶች እንደ ማበረታቻ መጠቀም በሱ ተከፍተን አለማቆም አንዳንድ ጊዜ ሰዎች ከቅናትም ይሁን ከሌላ ከማበረታታት ይልቅ ስለሰውነታችንም ሆነ ስለ ስፖርቱ ብዙ የተሳሳተ ነገር ሊናገሩን ይችላሉ ስለዚህ ይህን ችላ ብለን ስራችን እና ግባችን ላይ ማተኮር ይኖርብናል
🙏🙏ለግሩፖች እና ጓጀኞቻቹ forward በማረግ ማጋራት እንዳትረሱ እኛን የበለጠ እንድንሰራ ያበረታታናል
💜💜💜💜JOIN👇👇👇👇👇👇👇

@bodybiuld1 @bodybiuld1


ሲሞኒ ፓንዳ በአሁን ሰዓት ካሉ የሰውነት ገንቢ ስፖርተኞች በጣም ታዋቂ እና ስኬታማ የሚባል ነው።ሲሞኒ የሰውነት ግንባታን የጀመረው ልክ 16 አመቱ ላይ ነው ሲሞኒ ስለ አጀማመሩ ሲናገር አንድ ጒዋደኛ ተዋወኩ ይህ ጒዋደኛዬ በጡንቻ የዳበረ ነበር እኔ ግን በቅጥነቴ ላይ የቁመቴ መርዘም ተጨምሮ ልፍስፍስ እመስል ነበር እናም አንድ ጥያቄ ጠየኩት ምን ብታደርግ ነው ጡንቻህ እንዲህ የዳበረው እሱም ሁኔታውን ሲያስረዳኝ ጊዜ ሳላባክን አንድ ነጠላ ዳምቤል ብቻ ገዝቼ ገባሁ በሷም እየቀያየርኩ ግንባታዬን ሀ ብዬ ጀመርኩ መጀመርያ አካባቢ ያለ ፕሮግራም ነበር ዝም ብዬ የምሰራው ከእውቀት ይልቅ ሱስ ስለሆነብኝ ነበር የምሰራው ነገር ግን በአንድ ንገር አምን ነበር ይህም ጡንቻዬን በአንድ ቀን አዳር እንደማላፈረጥም ትዕግስት እንደሚያስፈልገኝ እናም ታገስኩ ከዛም ቀስ በቀስ ሙያ አደረኩት..
አንድ ነገር ልንገራችሁ ትልቅ ነገር አቅዱ እዛ ለመድረስ ያላችሁን ስጡ ታገሱ አትጠራጠሩ ታሳኩታላችሁ
🔴🔴🔴🔴JOIN👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

@bodybiuld1 @bodybiuld1


Whey protein እንዴት እንጠቀም?

1- protein shake
* 1ሙዝ
* ወተት
* የኦቾሎኒ ቂቤ
* እና whey protein powder
እነዚን አንድ ላይ በመፍጫ ውስጥ ከቶ ለ 30 sec መፍጨት


2-oats with whey protein powder
*100g quaker oats በወተት መስራት
*1 ሙዝ እና
* whey protein powder መጨመር እና መመገብ

3-protein pancake
*oats(አጃ)
*ወተት
*እንቁላል
*baking soda
*whey protein powder አንድ ላይ ደባልቆ ጠብሶ መመገብ
@shegerfitness
@shegerfitness ሼር🙏🙏
ማንኛውንም ጥያቄ ለመጠየቅ እና አስተያየት ለመስጠት@Rasmure


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
@bodybiuld1 @bodybiuld1
@bodybiuld1 @bodybiuld1


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
@bodybiuld1 @bodybiuld1
@bodybiuld1 @bodybiuld1

Показано 20 последних публикаций.

5 486

подписчиков
Статистика канала