የቦረና ኦሮሞ
==============================
Via TAYE BOGALE AREGA
የቦራና ኦሮሞ
በኬንያ ፦ መርሳቢት ፥ ሶሎሎና ኢሲዮሎ ጠቅላይ ግዛቶች ውስጥ በከፍተኛ
ቁጥር የሚገኝ ሲሆን ፤ የዚህን ቁጥር 5 ጊዜ እጥፍ የሚሆነው ደግሞ
በኢትዮጵያ ውስጥ በአሁኑ አከላለል ቦረናና ጉጂ ዞኖች ውስጥ ይገኛል ።
ይህ ማህበረሰብ የሚገርም ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ፥ የዘመን አቆጣጠር ፥
አስደናቂ ባህላዊ እሴቶች ፥ ፍልስፍና ፥ ከጎረቤት ህዝቦች ጋርም ሆነ በውስጡ
የሚፈጠሩ ተቃርኖዎችን የሚፈታበት መንገድ አለው ። ከጦርነት ሰላምን
ይመርጣል ። ለዚህም ነው nuu wara nagee እኛ የሰላም አምባሳደሮች /
የፍቅር ሰዎች ነን የሚለው ። እነሆም ከዛሬ ጀምሬ ከዚህ ማህበረሰብ ትውፊታዊ
በረከቶችና በኢትዮጵያ ታሪክ አካልነቱ ለማወቅ ጉጉቱ ላላቸው እዚሁ ስር edit
እያልኩ ያለመታከት አቀርባለሁ ።
ጎን ለጎን ግን ጽሁፎቼን መለጠፌን አላቋርጥም ።
በቅድሚያ ከ1467 - 2016 ዓም በየስምንት ዓመቱ ማህበረሰቡን የመሩትንና
እየመራ ያለውን ጨምሬ አፈ ጉባኤዎች / አባ ገዳዎች ላስተዋውቃችሁ ፦
1. ገደዮ ገልገሎ ያያ ከ1467 - 1475
2. ያያ ፉሌ ያያ 1475 - 1483
3 ጃርሶ ባቦ ጋኖ 1483 - 1491
4 ደዌ ቦርቦር ደዌ 1491 -
1499
5 ዲዳ ነምዱሪ አና 1499 - 1507
6 አሬሮ ቦሩ በልከቻ 1507 - 1515
7 ቲቲሌ ዱለቻ ያያ 1515 - 1523
8 ሉኩ ጃርሶ ባቦ 1523 - 1531
9 Borbore Dawwee 1531 - 1539
10 Aga Raage Kalee 1539 - 47
11 Dagale Yaayyaa Diidaa 1547 - 55
12 Ososo Tiitiilee Dullachaa 1555 - 63
13 Borro Lukuu Jaarsoo 1563 - 71
14 Abbaya Horroo Dullachaa 1571 - 79
15 Bido Dhoqee Rassoo 1579 - 87
16 Horro Dullacha Guyyoo 1587 - 95
17 Yaayyaa Holee Bonayaa 1595 - 1603
18 Doyo Borro Lakuu 1603 - 11
19 Baaco Nadho Hachuu 1611 - 19
20 Urgumeessa Igu Beeree 1619 - 27
21 Baabo Horroo Dullachaa 1627 - 35
22 Baabo Sibu Beeree 1635 - 43
23 Hindhale Doyo Boru :1643 -1651
24 Hachu Abbiyu Baachoo :1651-1659
25 Aabu Laku Mormaa :1659-67
26 Abbayi Baabo Horroo :1667-74
27 Alle Kura Yaayyaa 1674-82
28 Wayyu Uru Malelee 1682-90
29 Morowwa Abayye Aasi1690 -98
30 Gobba Alla Nurra 1698-1706
31 Dawwe Gobbo Yaayyaa 1706-14
32 Jaarso Iddo Yaayyaa 1714-22
33 Wale Waccu Rooqaa 1722-30
34 Sora Dhadacha Iluu 1730-37
35 Dhadacha Roble Guyyoo 1737-45
36 Halake Doyo Hareree 1745-53
37 Guyyo Gedo Wallee 1753-61
38 Madha Boruu Dadoyii 1761-68
39 Sora Diida Qarsaa 1768-76
40 Bule Dhadacha Roblee 1776-83
41 Liban Wata Namfurii 1783-91
42 Wayyu Rale Canaa 1791-98
43 Boru Madha Boruu 1798-1806
44 Ungule Halake Saddee 1806-14
45 Saqqo Dhadacha Gaamadu 1814-21
46 Jilo Nyenco Soraa 1821-29
47 Sokore Anna Borboree 1829-37
48 Liban Jilo Hadhawa 1845-52
50 Jaldeesaa Guyyo Dabassaa 1852-60
51 Doyo Jilo Nyencoo 1860-68
52 Haroo Adii Liban 1868-76
53 Dida Bitata Maamoo 1876-83
54 Guyyo Boru Ungulee 1885-91
55 Liban Jaldeessa Guyyoo 1891-99
56 Adi Doyoo Jiloo 1899-1906
57 Boru Galma Doyoo 1906-13
58 Liban Kuse Liban 1913-21
59 Arero Gedo Liban 1921-29
60 Bule Dabassa Bulee 1929-36
61 Aga Adii Doyoo 1936 - 44
62 Guyyo Boru Galmaa 1944 - 52
63 Madha Galma Torree 1952 - 60
64 ጀልዴሳ ሊበን ጉዮ 1960 - 1968
65 ጎባ ቡሌ ደበሳ 1968 - 1976
66 ጂሎ አጋ አዲ 1976 - 1984
67 ቦሩ ጉዮ ቦሩ 1984 - 1992
68 ቦሩ መዳMadha ገልማ 1992 - 2000
69 ሊበን ጀልዴሳ ሊበን 2000 - 2008
70 በአሁኑ ወቅት እየመራ ያለው ጉዮ ጎባ ቡሌ ከ2008 - 2016 ሲሆን ፥
ሃላፊነቱን በሚቀጥለው ዓመት አዲስ ለሚመረጠው አባ ገዳ ያስረክባል ።
(እጅግ አስገራሚው ነገር 70ዉንም አባ ገዳዎች ከነዓመተ ምህረቱ ስማቸውን ፥
ጎሳቸውን ፥ ንዑስ ጎሳቸውን ፥ ከየትኛው የጎጌሳ መስመር እንደሆኑ አንዳች
ሳያዛንፉ የሚነግሯችሁ የማህበረሰቡ ታሪክ አዋቂዎች ከሊበን ኢትዮጵያ እስከ
ኢሲዮሎ ኬንያ መኖራቸው ነው ። )
የበለጠ የሚያስደምመው በየትኛው የገዳ ዘመን ምን እንደተፈጠረም ሳያዛንፉ
የሚነግሯችሁ ብልህ አዛውንቶች ሃዩዎች መኖራቸው ነው ።
በዚህ ጊዜ የምክር ቤቱ አመራሮች በሙሉ ስልጣናቸውን ለአዲሶቹ አመራሮች
አስረክበው ፥ ለቀጣዩ ስምንት ዓመት በአማካሪነት ያገለግላሉ ።
አመራሮች ፦
አባ dheeዳ - የግጦሽ አጠቃቀም አስተናባሪ ፤
አባ ዱላ - የጦሩ መሪ
አባ ኤላ - የውሀ አጠቃቀም ስርዓት አስከባሪና ባለቤት ፤
አባ ፈርዳ - ፈረሰኛ
አባ ጉያ - በውሀ አጠቃቀም ዙሪያ የእንስሳትን አጠጣጥ ቅደም ተከተል ፈር
የሚያስይዝ ፤
አባ ገዳ - የመሪው ሉባ ወይም ጎጌሳ መሪ ፤
አባ ጎሳ - የጎሳ / ነገድ መሪ ፤
አባ ሄሬጋ - የጋማም ሆነ የቀንድ ከብቶች በኩሬም ሆነ በጅረቶች በተገቢው
መንገድ ስለመጠቀማቸው የሚቆጣጠር ፤
አባ ጂላ - የጂላ ስርዓት መሪ head of the ceremony ፤
አባ ኦላ - የመንደር መሪ ፤
አባ ቀ'ዔ - የንዑስ ማህበረሰብ መሪ ፤
አባ ሴራ - የፍትህ ስርዓት መሪ ፤
አባ ወራና - የጦር አበጋዝ በተለያዩ እርከኖች በአባ ዱላው ስር ጦር መሪ
Abbaa hookoo: holder of the forked stick ; a father who
accompanies each group of boys during their Nyaachis
roaming ...
የገዳ ስርዓት
ገዳ የቦረና የትውልድ ቅብብሎሽ አጠቃላይ ስርዓት ሲሆን ይህም ፦
አጠቃላይ ማህበረሰባዊ ጥንቅሩን ፤
የአንድን ገዳ ደረጃ ስርዓት ፤
በገዳ እርከን ደረጃ ያለ ግለሰብን ፤ በየስምንት ዓመቱ ከአንድ ደረጃ ወደ ሌላ
ደረጃ ያለ ሽግግርን የሚያሳይ ፅንሰ ሀሳብ ነው ፣
ስርዓቱ ከጥንቱ የአቴና ዴሞክራሲ የሚልቅባቸው መገለጫዎች በርከት ያሉ
ቢሆኑም ፥ ለማሳያ ያህል ፦
በአቴንስ ሶሎኑ መሪው ተደጋግሞ መመረጥ ሲችል ፥ የቦረና መሪዎች ከስምንት
ዓመት ውልፊት የለም ።
በግሪክ መሪው መሪ ነው ፥ በቦረና ግን መሪው ሸንጎው ሆኖ ይወስናል ፤ በግሪክ
መሪዎች ደጋግመው ይመረጣሉ ፥ በቦረና ከ8 ዓመት ማለፍ አይፈቀድም ፥
በግሪክ ሴቶች ቦታ የላቸውም ፥ በቦረና በሲቄ ተቋም ch